Shop Amazon

Friday, June 20, 2014

JOKE! ስማርት ተበዳሪ…





ሁለት ጓደኞች መንገድ ላይ ሲሄዱ በአጋጣሚ ሌባ ያስቆማቸዋል፡፡ ሌባውም ያላቸውን ገንዘብ ሁሉ እንዲያስረክቡ ይጠይቃቸዋል፡፡ ለካን አንደኛው ጓደኛ ከዚኅ ቀደም ከጓደኛው 20 ብር ተበድሮ ኖሮ ወዲያው ያችን ብር ወጣ አድርጎ ለጓኛው ይኽው ባለፈው የበደርኽኝ 20 ብር ብሎ ገንዘቡን ለጓደኛው ያስረክበዋል፡፡ ሌባውም ያችን 20 ብር ከአበዳሪው ወሰደ ይባላል፡፡ ተበዳሪም በአንዴ ለሌባም ለአበዳሪም ከፈለ ይባላል፡፡ ስማርት ተበዳሪ…
http://yebbo.com/worldcup/

No comments:

Post a Comment