Shop Amazon

Tuesday, June 17, 2014

Today our Feature Presentation! ዘራፍ an Ethiopian New Comedy (MOVIE)

ዘራፍ an Ethiopian New Comedy (MOVIE)


አባት ቻይናና የቻይና እቃ አይዎዱም። ምክንያቱም የ አባት አባት ታመው  ኦፕራሲዮን እያደረጉ እያለ  ልክ ሁሉም ነገር ገና ቦታ ቦታውን ሳይዘው ጄኔሬተርሩ ድርግም ይልና መብራት ይጠፋል። ከዚያ የአባት- አባት በዚያው ይሰናበታሉ። የጄኔሬተሩ መጥፋት መንስኤው ሲጣራ  በቻይና ሰለተሰራ ኖሯል (MADE IN CHINA)። ከዚያ አባት ቻይና የአባታቸው ገዳይ መሰላቸው። ቻይናን ጠሉ፣ ቻይናና ቻይና የሰራውን ላለማዬት ማሉ ተገዘቱ። ከቤት መውጣት አቆሙ። ግን ታመሙ። ወደ ሆስፒታል ሲሄዱ መንገዱ ሁሉ የቻይና እቃ እና ሰው ሁሉ ቻይና ሰለሆነ አይናቸውን በጨርቅ ሸፍነው ልክ እንደ እውር እየተመሩ ሄዱ። ግን ያላሰቡት ያልጠረጠሩት ልጃቸው ቻይና ወደደች። እስኪ አብረን እንመልከት። የቻይና አማቻቸውን (Son In Law)እንዴት ያስተናግዱት ይሆን?
ዘራፍ!


የአማርኛ ውክልና እናዘጋጃለን 
ወደ ኢትዮጵያ ለመጓዝ አስበዋል?

No comments:

Post a Comment