ክበበው ገዳ የሳንድያጎን ህዝብ ጥርሱን ላርግፈው ነው አለ ተባለ። በቦክስ ሳይሆን በሳቅ

ክበበው ገዳ የሳንድያጎን ህዝብ ጥርሱን ላርግፈው ነው  አለ  ተባለ። በቦክስ ሳይሆን በሳቅ:: 

ሳቅ የደስተኛነት ታላቅ ምልክት ነው። ሳቅ እድሜን ያረዝማል። ሳቅ ሰላም ይፈጥራል። ሳቅ ደስ ያሰኛል። ታዲያ ክበበው ገዳ መሳቅ የናፈቀውን የሳንድያጎን ህዝብ ሆዱ እስከሚፈነዳ፣ ጥርሱ እስከሚረግፍ አስቆ ህዝቡን የሳቅ እንባ የደስታ ጩኸት ሊስጮኸው ተዘጋጅቿል። የፋሲካ ፆም ያጠወለገውን ታዳሚ በባዶ ሆዱ ከማዝናናው በማለት ጮማ በጠገበ ሰውነቱ ፣ በጠነከረ ጎኑ የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስን ትንሳኤ ባከበረ ሳምንት ክበበው በአሉ ሞቅ ደመቅ እንዲል ተዝጋጅቶ ይቀርባል። ታዲያ ለመደሰት፣ ለመሳቅ፣ ለመዝናናት እና ብሎም በሳቅ እድሜውን ለመጨመር ከፈለጉ ክበበው ገዳን ይመልክቶ።
ትኬት በ619 677 8789 ይደውሉ::


Comments