Friday, May 1, 2015

President Obama Meeting with Persecuted Journalists





ጋዜጠኛነት ክብር ያለው ስራ ነው። ጥሩ ጋዜጠኛ ማለት እውነትን የሚወድ ማለት ነው።  በእኔ እይታ ሁለት አይነት ጋዜጠኞች አሉ። እርስዎ ጋዜጠኛ ከሆኑ የትኛው ምድብ እንደሆኑ እራስዎን ይጥይቁ።  

ምድብ አንድ  እውነት አዳኝ ፥ ይህ ጋዜጠኛ ማለት ስራው እውነትን በገባችበት ገብቶ የሚያወጣ እውነተኛ ጋዜጠኛ ነው። ስራው በውሸት ቆሻሻ ተሸፍና መተንፈሻ አጥታ በወሸት ጭቃ ተለውሳ የተደበቀችውን እውነት አድኖ፣ አጥቦ አጽድቶ ወልውሎ ለእይታ ያበቃታል። አንዳንዴም እውነትን ለማጋነን ትንሽ ጌጥ ጣል ጣል ያደርግባታል። ያ ማስፋት ይባላል  
ሁለተኛው ጋዜጠኛ ደግሞ እውነት ገዳይ ውሸት  አዳኝ፥ የዚህ ጋዜጠኛ ስራ እውነተን በውሸት ቆሻሻ እንዳትታይ መደበቅ ነው። ስራው ሁሉ እውነትን በውሸት ተራራ ሸፍኖ ለእይታ እንዳትበቃ ማድረግ ብቻ ነው። ስራው ህዝብን ማደናገር፣ እርስ በርሱ ማናከስ፣ አንዱን በውሸት አሞክሾ ሌላውን የውሸት ጭቃ መቀባት ነው። ታዲያ በጋዚጠኝነት ሙያ የተሰማሩ ወይም የሚሰማሩ ከሆን እርስዎ ስራዎ እውነትን አድኖ ለንባብ ማብቃት ወይስ እውነትን ገድሎ ውሸትን ማወደስ?

No comments:

Post a Comment

Note: Only a member of this blog may post a comment.

Do you need Ethiopian Power of Attorney where your agent can preform several crucial tasks on your behalf? Such as adoption proceedings, buying movable or immovable properties, paying tax, represent you in governmental and public offices and several others tasks with our your physical presence? If your answer is yes get the Ethiopian Power of Attorney or YEBBO now on sale

Shop Amazon