ኦባማ የኢትዮጵያን ህዝብና ቴዲን አመሰገነ

ኦባማ የኢትዮጵያን ህዝብና ቴዲን አመሰገነ
አዲስ አበባ ከተማ ላይ በተደረገው እራት ግብዣ ላይ ኦባምን በድምፁ ያስደመመው ቴዲ ፣ የእግዳ ተቀባይነታቸው የታዎቁት የኢትዮጵያ ህዝቦች እና  የኦባማም ሆነ ለሌላው ትክክለኛ የሰው ዘር አያት የሆነችው ድንቅነሽ በአሜሪካ ህዝብ ስም ከፍተኛ ምስጋናን አግኝተተዋል። ፕሬዜዳንት ኦባማም አንዳንድ የአማርኛ ቃላትን ጣል ጣል አድርገዋል

Comments