Call Yebbo

የቦ ኮሚኒኬሽን ኔት ወርክ ፣ ለ25 አመታት በላይ የስራ ልምድ ያካበተው የእናንተው በእናንተው። ከምሰጣቸው አገልግሎቶች ውስጥ የውክልና አገልግሎት መስጠት የኢትዮጵያ ፓስፖርት አገልግሎት መስጠት የቢጫ ካርድ የማውጣት አገልግሎት የታክስ አገልግሎት መስጠት (የትም የኢትዮጵያ ግዛት ይኑሩ) የጉዞ ወኪል የትርጉም ስራ አገልግሎት ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 619-255-5530 ይደውሉ።

Call Yebbo

YebboTax Ethiopian Banner
ለአሜሪካ ታክስ ከፋዮች፣ አመታዊ ታክሳችሁን፣ ያልተሰራ የታክስ ውዝፍ (Backtax)፣ መስተካከል ያለበት ታክስ (Amdment) ካላችሁ የትም ሆናችሁ ማሰራት ትችላለችሁ።የኢትዮጵያ ፓስፖርት፣ የቢጫ ካርድ፣ ውክልና፣ የትርጉም ስራ ይፈልጋሉ? በViber/WhatsApp በ619 255 5530 ደውሉልን። info@yebbo.com Yebbo.com

የቦ ታክስ

ለዲያስፓራ አባላት በሙሉ እንዲሁም አሁን ኢትዮጵያ ላላችሁ። የአሜሪካ ታክሳችሁን ካላችሁበት ሆናችሁ እንድታሰሩ ነገሮችን ሁሉ አናስተካክላለናል። ያልተሰራ የታክስ ውዝፍ (Back Tax)፣ መስተካከል ያለበት ታክስ (Amendment) እንችላለን። የዚህ አመት ታክስ እና ሌሎችንም እንሰራለን።በViberም ሆነ Whatspp ይደውሉልን። ስልክ ቁጥራችን 619 255 5530 ነው ። YebboTax info@yebbo.com Yebbo.com

Tuesday, July 28, 2015

ውይ ውይ ኦባማ ለአፍሪካ መሪዎች እስከ አፍንጫቸው ነገራቸው/Obama warns African dictators in Ethiopia speech

ውይ ውይ ኦባማ ለአፍሪካ መሪዎች እስከ አፍንጫቸው ነገራቸው
ች ግሩ የሚሰማ አለ ወይ ነው።

ዲሞክራሲ እንቁላል ነው ወይስ ጅ/ወይን?

ይህ ዲሞክራሲ የሚሉትን ቃል አዳሜ እንደፈለገር እየተጠቀም ስሙ በቃ ተበላሸ እኮ ። በቃ የተከበረው ቃል ልክ እርካሽ ሆነ። እኔማ የምመኘው አንድ አገር ዲሞክራሲ የሚለውን ቃል ለመጠቀ
ልዩ ፍቃድ እና ፈተና ማለፍ ያለበት ይመስለኛል። እስኪ ያገራችንን ዲሞክራሲ እንመልከት በመንግስቱም ጊዜ ዲሞክራሲ ነበር አሁን ዲሞክራሲ የሚለው ስም አለ ታዲያ በመንግስቱም ጊዜ የነበርው እና አሁን ያለው ዲሞክሪያሲ አንድ ከሆነ?  ወይስ ቴዲ አፍሮ እንዳለው አዲስ  ንጉስ እንጂ ለውጥ መቼ መጣ ነው? ወይስ ዲሞክሪያሲ ዥንጉርጉር የሆነ እስ ስት ነው?  ለሁሉም ዛሬ እንኳንም የአፍሪካ መሪ አይደለሁ፣ መሬት ተሰንጥቆ በዋጠኝ ነበር የሚያሰኘው። አፍሪካ ውስጥ ዴሞክራሲ ማለት እንቁላል ማለት ነው። ያም ማለት በቀላሉ የሚሰበር እና ባስቀመጡት ቁጥር የሚበላሽ ማለት ነው። ትክክለኛ ዲሞክራሲ ግን ልክ እንደ ጅ/ወይን ነው። በቆዬ ቁጥር የሚጣፍጥ ጥራቱ የሚያምር ምርጥ ጤት ማለት ነው። ያ ነው ዲሞክራሲ። ታዲያ ዛሬ ኦባማ ባደረገው ንግግር ለአፍሪካ ግብዝ  መሪወችና ተከታዮቻቸው ትምህርት ይሰጣል።ልቤ ቅቤ ጠጣ:: እርስወስ?
(BBC) US President Barack Obama has warned that Africa will not advance if its leaders refuse to step down when their terms end.
He also called for an end to the “cancer of corruption”, saying it took money away from development .
Mr Obama made the comments in the first ever address by a US leader to the 54-member AU at its headquarters in the Ethiopian capital, Addis Ababa.
The address marked the climax of Mr Obama’s five-day trip to Africa.
He visited Kenya and Ethiopia, the headquarters of the AU.
African leaders should respect their constitutions, and step down when their term ends.
Violence in Burundi following President Pierre Nkurunziza’s bid for a third term showed how stability could be threatened if constitutional rules were ignored, he said.
“Nobody should be president for life,” Mr Obama said.
“I don’t understand why people want to stay so long, especially when they have got a lot of money,” he added.
Democracy existed in name but not in substance when journalists were jailed and activists were threatened, he said.
Corruption was “draining billions of dollars” from Africa, he added.
The money could be used to build schools and hospitals, Mr Obama said.
The rapid economic growth in Africa was changing “old stereotypes” of a continent hit by war and poverty, he said.
But unemployment needed to be urgently tackled on a continent whose one-billion people will double in a few decades, Mr Obama said.
“We need only look to the Middle East and North Africa to see that large numbers of young people with no jobs and stifled voices can fuel instability and disorder,” he added.

No comments:

Post a Comment

Note: Only a member of this blog may post a comment.

Translate

Do you need Ethiopian Power of Attorney where your agent can preform several crucial tasks on your behalf? Such as adoption proceedings, buying movable or immovable properties, paying tax, represent you in governmental and public offices and several others tasks with our your physical presence? If your answer is yes get the Ethiopian Power of Attorney or YEBBO now on sale

Shop Amazon