***************
የመከላከያ ሠራዊት ከአዲግራት ወደ መቐለ በሚወስደው መንገድ የምትገኘውን እዳጋ ሐሙስ ከተማን መቆጣጠሩን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መረጃ ማጣሪያ አስታወቀ።
የመከላከያ ሠራዊቱ የዘመቻው የመጨረሻ ግብ የሆነችውን መቐለን ለመያዝ እየገሰገሰ መሆኑም ተገልጻል።
የመከላከያ ሠራዊቱ ከሰሞኑ ሽሬን፣ አክሱምን፣ አድዋን እና አዲግራትን ከጁንታው ነጻ ማውጣቱ ይታወቃል።
Defense forces took control of the city on Humusit
***************
Emergency Proclamation
The Defense Forces are reportedly advancing on Mekelle, the ultimate goal of the campaign.
The Defense Forces have recently liberated Shire, Axum, Adwan and Adigrat from Junta.
No comments:
Post a Comment
Note: Only a member of this blog may post a comment.