************************************
የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የመረጃ ማጣሪያ እንዳስታወቀው ደቡብ አፍሪካ የሕወሓት ጁንታ ቡድንን ከመንግስት ጋር ልታደራድር ነው በሚል የሚናፈሰው ወሬ ከእውነት የራቀ መሆኑን ገልጿል።
ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ወደ ደቡብ አፍሪካ ያቀኑት ለዚሁ ጉዳይ ነው፣ የአፍሪካ አቻቸው ሲል ራማፎዛም መልዕክተኞች ይልካሉ የሚለውም ከድርድር ጋር አንዳችም ግንኙነት እንደሌለው ነው የአስቸኳይ ጊዜ የመረጃ ማጣሪያ ያስታወቀው።
የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የመረጃ ማጣሪያ እንዳለው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአፍሪካ ኀብረት ሊቀ መንበር የሲል ራማፎዛን ልዑካን ተቀብለው በግል ይወያያሉ።
ሆኖም የፌዴራል መንግሥትን እና በህወሓት የሚገኙ ወንጀለኞችን ለማሸማገል ልዑካን ወደ ኢትዮጵያ ይመጣሉ ተብሎ በመሰራጨት ላይ የሚገኘው ዜና ሀሰት መሆኑን አስታውቋል።
ድርድርን አስመልክቶ የፌደራል መንግሥት ያለው አቋም ፈጽሞ ያልተለወጠ ነው ብሏል የአስቸኳይ ጊዜ የመረጃ ማጣሪያ።
Rumors that South Africa will negotiate with TPLF junta are untrue
***************************************
A state of emergency has ruled that South Africa is in the process of negotiating with the TPLF.
President Sahlework Zewde is heading to South Africa for the same purpose.
Prime Minister Abhisit Vejjajiva has received a delegation from the Chairperson of the African Union Commission (SRCC) in Addis Ababa.
However, rumors that delegations were coming to Ethiopia to mediate between the federal government and the TPLF were false.
The Federal Government's position on the negotiations has not changed, according to the state of emergency.
No comments:
Post a Comment
Note: Only a member of this blog may post a comment.