Thursday, November 26, 2020

General Tsadqan Gebre Tinsae killed!

#ሰበር_ዜና
ጀነራል ፃድቃን ገብረ ትንሳኤ ተገደለ!

ከመቀሌ በደቡብ ምስራቅ በኩል በኩይሃ ግንባር የጁንታውን ጦር ሲመራ የነበረው ጀነራል ፃድቃን በዛሬው ዕለት እኩለ ቀን አካባቢ መገደሉ ተሰማ ። ጀነራል ፃድቃን የሚገኝበት ምሽግ ተከቦ እጅ እንዲሰጥ ቢጠየቅም ፈቃደኛ ባለመሆኑ ተገድሏል ተብሏል ። ጀነራል ፃደድቃን ጁንተታው አሉኝ ከሚላቸው  ግንባር ቀደም የጦር መሪዎች አንዱ ነበር
#Breaking_news
 General Tsadqan Gebre Tinsae killed!

 At around noon today, General Tsadqan, who was leading the Junta army in the Kuiha Front, was southeast of Mekelle.  General Tsadqan was surrounded and asked to surrender, but he was reportedly killed because he refused.  General Tsaddiq was one of the leading military leaders in the junta

No comments:

Post a Comment