Thursday, November 26, 2020

The whereabouts of the Junta leadership are well known, but the government will take steps to ensure the safety of civilians

በአሁን ሰአት የጁንታው አመራር ያለበት ቦታ በጥልቀት የሚታወቅ ቢሆንም መንግስት ለሰላማዊ ዜጎች ደህንነት ትኩረት በመስጠት እርምጃዎችን በተጠና ሁኔታ እንደሚወስድ ተገለፀ።

የጁንታው አመራር በአንድ ላይ እንደማይገኝና በከተማይቱ የተለያዩ ስፍራዎች ተሸሽጎ በወታደራዊ ሬዲዮ እንደሚገናኝ መረጃዎች ያመለክታሉ።

የጁንታው ዋነኛ የእዝ ቦታዎች እና ዋሻዎች  ሞሶቦ ሲሚንቶ ፋብሪካ ውስጥ ለውሓ ጉድጓድ በሚል በቻይኖች የተቆፈረ እና በኮንክሪት የተሰራ ሁሉም ነገር የተሟላለት ቪላ ቤት፣  አፄ ዮሀንስ ሙዚዬም ውስጥ የሚገኝ ግራውንድ ቤት፣  ኩያ አካባቢ የሚገኝ ኖብል ሆቴል ህንፃ ስር የሚገኝ ቤት፣ ሀውልቲ አካባቢ የሚገኘው የድምፀ ወያኔ ስቲዲዮ ውስጥ ያለ የተሟላ አዳራሽ መሆናቸውን መረጃዎች ያሳያሉ።

ከዚህ በተጨማሪ አፅቢ አካባቢ ባለ ጫካ ውስጥ ለመደበቅ ማታ ማታ መንገድ መጥረግ ስራ እየሰሩ መሆኑንና በአብረሃ ወፅበሃ ገዳም መሸሸጋቸውንም እንዲሁ ።

ይህ ቦታ በኮማንዶ የሚጠበቅ ሲሆን የመሳሪያ ክምችት አለበት ተብሎ የሚጠረጠር መሆኑም ተጠቁሟል።
ሆኖም የጁንታው አጠቃላይ ሁኔታ በዚህ ደረጃ ቢታወቅም መንግስት ለሰለማዊ ዜጎች ሲል የተጠና እርምጃ እንደሚወስድ ነው የተገለፀው።
The whereabouts of the Junta leadership are well known, but the government will take steps to ensure the safety of civilians.

 Evidence suggests that Junta's leadership is not working together and is hiding in various parts of the city on military radio.

 Juno's main command post and caves are a Chinese-built, concrete-built villa in the Mosobo Cement Factory, a ground house in the Emperor Yohannes Museum, a house under the Nobel Hotel building in the Kuya area, in the T-TPLF studio near Hawulti.  Evidence shows that they are a complete hall.

 They are also working at night to hide in the jungles of Atsbi and hide in the Abreha Wtsbeha monastery.

 The area is guarded by commando and is believed to have a stockpile of weapons.
 However, despite the general situation in Junta, the government will take action in the interest of civilians.

No comments:

Post a Comment