**************
በራያ ግንባር የተሰለፈው የመከላከያ ሰራዊት በሚያከናውነው የህግ ማስከበር ተልዕኮ ተደጋጋሚ ሽንፈቶችን እየተጋተ የሚገኘው የጁንታው ቡድን በቤተክርስቲያን ያከማቸው የጦር መሳሪያ መያዙ ተገልጿል።
የጁንታው ቡድን ልዩ ሃይል አባላት በአዲ ምስኖ ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ብዛት ያላቸው ጥይቶችን በማከማቸት የአካባቢውን ሕብረተሰብ ያስቆጣ ተግባር ፈፅሟል።
አቶ በሀይሉ በርኸ “ቤተ ክርስትያን ውስጥ የመድፍ ጥይት እና ቢኤም መሳሪያ አምጥተው አስቀመጡ፤ ለምን ስንላቸው ቤተክርስትያኑ አይመታባችሁም ከተመታም የጥይት ሳጥን እንሰጣችሁና እሱን ሸጣችሁ ታስጠግኑታላችሁ አሉን” ብለዋል።
አቶ በሀይሉ፣ “ቤተ ክርስትያኑ ፈርሷል ውስጡ ያለው ፅላትም ይኑር አይኑር የምናውቀው ነገር የለም፣ ወያኔ ለሃይማኖት እኩልነት እቆማለሁ ሲል የነበረ ድርጅት ዛሬ ግን ስጋወደሙ የምንቀበልበትን የእምነት ቦታ አርክሶብናል” ሲሉ በሃዘን እና በቁጭት ስሜታቸውን መግለፃቸውን የመከላከያ ሠራዊት አስታውቋል።
Weapons stored by the TPLF were found in the church
**************
The Junta group, which has been battling repeated defeats in a law enforcement operation by the Raya Front, has reportedly seized weapons stored in the church.
Members of the Junta's Special Forces stockpiled bullets at St. Michael's Church in Addis Ababa, provoking the local community.
Hailu Berhe said, “They brought cannons and BMs to the church. Why don't we give you a bulletproof vest and sell it and fix it? ”
"We don't know if the church has been demolished or not," he said.
No comments:
Post a Comment