Shop Amazon

Tuesday, January 18, 2022

Ethiopian Airlines breaks new ground in Gondar by flying 22 domestic flights in a single day.a

ጎንደር  : ክብረ ወሰን ተሰበረ ✈️✈️✈️

#Ethiopia  | የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአንድ ቀን ብቻ 22 የሀገር ውስጥ በረራ በማድረግ በሀገር ውስጥ በአንድ ቀን ውስጥ የሚደረገውን የጉዞ ታሪክ ጎንደር ላይ  አዲስ ክብረ ወሰን መሰበሩ ተገለፀ።
 ነገ ጥር 10 ቀን 2014 ዓ.ም 22 የሚደርሱ በረራዎች የሚደረግ ሲሆን ከዚህ ውስጥ አራቱ ቦይንግ አውሮኘላኖች  መሆናቸው ታውቋል።

በዚህም በነገው እለት ወደ ጎንደር ከተማ የሚደረገው በረራ ቁጥር 22  በመድረስ አዲስ ክብረ ወሰን ሆኖ መመዝገብን የኢትዮጵያ አየር መንገድ አሳውቋል።

ዛሬ  ከአዲስ አበባ ጎንደር 15 በረራዎች ተደርጓል።

ትናትን ጨምሮ 40 በረራዎች ይከናወናሉ።

Gondar: Dignity Broken ✈️✈️✈️

 #Ethiopia |  Ethiopian Airlines breaks new ground in Gondar by flying 22 domestic flights in a single day.

 There will be 22 flights tomorrow, January 10, 2014, four of which are Boeing aircraft.

 Ethiopian Airlines has announced that the 22nd flight to Gondar will be registered tomorrow.

 There were 15 flights from Addis Ababa to Gondar today.

 There will be 40 flights, including yesterday

No comments:

Post a Comment