በሄሊኮፕተር አሜሪካ መግባት ተቻለ እንዴ? ከየት ተንስቶ ከአዲስ አበባ? እረ ተው ጥሩ አይደለም። የ አሜሪካን ድንበር በሄሊኮፕተር ተሻግሬ መጣሁ የሚል ቪዲዮ አይቼ በጣም ትንሽ ገረመኝ። የኢትዮጵያ ህዝብ ሊያምን ይችላል እዚህ ላለኖች ግን ኤዲያ ወዲያ ነው። የክራይ ሄሊኮፕተር (ቱር Tour helicopter) በመስኮት የ ሃጢያጣቷ ከተማ (Sin City) ላስቬጋስ (Las Vegas) ወለል ብላ እየታዬች። እረ ምነው? በኔ ገምት ቪዲዮውን በ አቸኳይ ቀየር፣ ወጣ ማደርግ ነው። ወንድማዊ ምክር ነው
Saturday, March 22, 2014
የዳላስ ቴክሳሷ አሰተማሪ አምሰት ልጆችን በሰላም ተገላገለች::
የዳላስ ቴክሳሷ አሰተማሪ አምሰት ልጆችን በሰላም ተገላገለች
Texas teacher gives birth to quintuplets at Dallas hospital
Steven and Michelle Seals of Maud, Tex., welcomed Mia, Tessa, Bryant, Gracie and Rayleigh into the world on Tuesday. The quintuplets are the first to be born at Baylor University Medical Center and weighed between 2 pounds, 7 ounces and 3 pounds, 6 ounces. Doctors say the tiny infants have ‘done remarkably well.’
በብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ተነስቶ የነበረው እሳት በቁጥጥር ስር ዋለ
አዲስ አበባ መጋቢት 13/2006 በአዲስ
አበባ በአራት ኪሎ አካባቢ በሚገኘው ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ተነስቶ የነበረው እሳት በቁጥጥር ስር መዋሉን
የእሳትና ድንገተኛ አደጋ መከላከያና መቆጣጠሪያ ባለስልጣን አስታወቀ።በእሳት ቃጠሎው አንድ ከባድና አምስት ቀላል
ጉዳት ደርሷል፡፡
የባለስልጣኑ ምክትል ዋና ዳይሬክተርና የኦፕሬሽን ዘርፍ ሃላፊ
ኮማንደር አማኑኤል ረዳ እንደተናገሩት ዘጠኝ ሰአት ከ12 ጥሪ እንደደረሳቸው፣ በሁለት ደቂቃ ቦታው ላይ በመገኘት
በሰላሳ ደቂቃ እሳቱን በቁጥጥር ስር ውሏል።
እሳቱ የተነሳው በድርጅቱ የወረቀት መጋዘን ሲሆን የቃጠሎው መንስኤ በመጣራት ላይ መሆኑን በንብረት ላይም ግምቱ ያልታወቀ ጉዳት መድረሱን ገልፀዋል።
በአደጋው አራት የእሳት አደጋ ሰራተኞች ላይ ቀላል ጉዳት አድርሷል።
አደጋውን ለመቆጣጠር አስር መኪናዎች በምልልስ የሰሩ ሲሆን ንብረቶችን በማንሳት አንዳንድ የማጣሪያ ስራዎች እየተከናወኑ እንደሚገኙ አስረድተዋል፡፡
ዋና ዳይሬክተሩ አያይዘውም በመስሪያ ቤቱ ሰራተኞች፣ በፌደራል እና በአዲስ አበባ ፖሊስ በኩል ለተደረገላቸው ከፍተኛ ድጋፍ ምስጋናቸውን አቅርበዋል።
የድርጅቱ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ተካ አባዲ በበኩላቸው በ9 ሰዓት
ገደማ የተነሳው እሳት ምክንያት ምን እንደሆነ አሁን ለመናገር ቢያስቸግርም ምናልባት እሳት ወይም መብራት ሊሆን
እንደሚችል ግምታቸውን አስቀምጠዋል።
በአደጋው በመስሪያ ቤቱ ሰራተኞች ላይ አንድ ከባድና አንድ ቀላል አደጋ ደርሷል።
እሳት የተነሳበት ጊዜያዊ የድርጅቱ መጋዘን ላይ ሲሆን ዋናውና ትልቁ መጋዘን በሌላ ቦታ ይገኛል።
እሳቱ የድርጅቱ የህትመት ስራዎች ላይ የህትመት መቋረጥም ሆነ ሌላ ምንም አይነት ተጽእኖ እንደማይፈጥር ዋና ሥራ አስፈፃሚው ተናግረዋል፡፡
የመስሪያ ቤቱን ሰራተኞች ጨምሮ ትብብር ላደረገላቸው አካል ሁሉ ምስጋናቸውን ገልጸዋል። አዲስ አበባ አዲስ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሊሰራ ታስቧል ተባለ
አዲስ አበባ አዲስ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሊሰራ ታስቧል ተባለ
The Addis Ababa and Oromia Integrated Development Plan Project Office has drafted a plan for a grand airport to be built on the western outskirts of Addis Ababa in the Oromia special zone.
Reports indicate that the airport forms part of a new metropolitan capital master plan that includes the relocation of the Bole International Airport, one of the major hubs on the continent.
Fetuma Lemessa, Deputy Manager of the Addis Ababa and The Surrounding Oromia Integrated Development Plan Project Office, told Capital FM that Teji, about 30km west of Addis Ababa on the road to Jimma, is the proposed site for the location of the new airport.
The project office had been working on refining the new master plan for the past year, reports indicate.
The proposed plan, which work will commence on in a year, replaces the ten-year old master plan for Addis Ababa and incorporates several new details.
Reports indicate that the growth in air traffic at the Addis Ababa Bole International Airport prompted the Ethiopian Airport Enterprise to plan on building a new international airport between the towns of Mojo and Meki on the road to Hawassa, about 90km southeast of Addis.
The Ethiopian Airport Enterprise had reportedly been conducting a study on the establishment of a new international airport for some time.
When the major expansion project at the Addis Ababa Bole International Airport was drafted in the early 1990s, it was assumed that the airport would adequately accommodate air traffic easily up until 2017. However, the airport reached its maximum capacity in 2010, hence, the need to venture into the construction of a new international airport.
According to the master plan, the new airport’s location was favored for several reasons, including the fact that it is relatively close to the capital than the original planned location.
Officials have disclosed that the Addis Ababa Bole International Airport will be used for regional and domestic flights, VIP flights and other general aviation services. “The new airport is expected to accommodate long-haul international flights,” he said.
According to information obtained from the Public Relations Department of Ethiopian Airlines, Addis Ababa Bole International Airport currently accommodates an average of 800 departures per week.
The capacity of Ethiopian Airlines is also growing swiftly in terms of the number of airplanes and destinations. The national flag carrier currently operates 58 airplanes providing services to 72 destinations, of which 45 are in Africa

ሁኔታው በዚህ ከቀጠለ የIII (ሶስተኛ ) የአለም ጦርነት ዋዜማ ላይ ሳንሆን አንቀርም
ሁኔታው በዚህ ከቀጠለ የIII (ሶስተኛ ) የአለም ጦርነት ዋዜማ ላይ ሳንሆን አንቀርም::
የሩሲያ ጦር ለዩክሬን ወታደሮች የክሪምያን አውሮፕላን ማርፊያ ለቀው እንዲወጡ የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ የሰጡ ሲሆን የሰሜን አትላንቲክ ቃል ኪዳን አገሮች (NATO) አባላት የሩሲያው ፕሬዜዳንት በዚህ አያያዙ ከቀጠለ ሌሎችንም በአጠገቡ ያሉትን አገሮች እንዳይጎርሳቸው ሁሉም አባላት አገሮች ለመረዳዳት ውል ፈርመዋል። የህንን ውል ተግባራዊ ለማድርግ እና የሩሲያ አጎራባች አገሮች ከፍራቻ ለማውጣት የአሜሪካው ምክትል ፕሬ ዜዳንት ጆ ባይድን (Joe Biden) ወደ አውሮፓ ጉዞ አድርገው ነበር። ከአፍጋኒስታን ጦርነት በሗላ ብዙም ስራ ያላገኘው የኔቶ ሰራዊት አሁን ገና የሚያጣድፍ ስራ አገኘን ብሎ ወድ ሩሲያ ድንብር እየተጠጋ ሲሆን እንደ አንድ የኔቶ ጄኔራል የሩሲያው መሪ ልክ የመንደር አስቸጋሪ ጎረምሳ (Bully) ነው በማልት በፌዝ ሲናገሩ በአንፃሩ ደግሞ ፕሬዜዳንት ፑተን የኔቶን ወደ ራሽያ ድንበር ጠጋ ጠጋ ማለት ትንሽ ቅሬታ አስምቷቸዋል። ይህ ሁኔታ በዚህ ከቀጠለ ፑተን የድሮ የሩሲያ ግዛት አግሮችን ዋጥ ስልቅጥ ያደርጋቸዋል የሚልው ስጋት አሜሪካንና ሌሎችንም የአለም መንግስታትን አስግቷል። ይህ በዚህ እንዳለ የኢራን መንግስት ከእንጨት የተሰራ (እንሱ ነው ያሉት) ልክ የአሜሪካን ጦር ተሸካሚ መርከብ (Navy’s Nimitz-class carriers)በመስራት ላይ መሆኗን አንድ ሪፖርት በሳተላይት አየሁ ብሎ አስታወቀ። እንደ ዘገባው ይህ የውሸት የጦር ተሽካሚ መርከብ ሆን ብሎ በአሜሪካ ላይ ለማሾፍ ተብሎ የተስራ ነው ብሏል። ይህ ሁኔታ በዚህ ከቀጠለ ሶስተኛው የአለም ጦርነት ዋዜማ ላይ ያለን ይመስለኛል። ለሁሉም ያቅለው! AMEN
የሩሲያ ጦር ለዩክሬን ወታደሮች የክሪምያን አውሮፕላን ማርፊያ ለቀው እንዲወጡ የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ የሰጡ ሲሆን የሰሜን አትላንቲክ ቃል ኪዳን አገሮች (NATO) አባላት የሩሲያው ፕሬዜዳንት በዚህ አያያዙ ከቀጠለ ሌሎችንም በአጠገቡ ያሉትን አገሮች እንዳይጎርሳቸው ሁሉም አባላት አገሮች ለመረዳዳት ውል ፈርመዋል። የህንን ውል ተግባራዊ ለማድርግ እና የሩሲያ አጎራባች አገሮች ከፍራቻ ለማውጣት የአሜሪካው ምክትል ፕሬ ዜዳንት ጆ ባይድን (Joe Biden) ወደ አውሮፓ ጉዞ አድርገው ነበር። ከአፍጋኒስታን ጦርነት በሗላ ብዙም ስራ ያላገኘው የኔቶ ሰራዊት አሁን ገና የሚያጣድፍ ስራ አገኘን ብሎ ወድ ሩሲያ ድንብር እየተጠጋ ሲሆን እንደ አንድ የኔቶ ጄኔራል የሩሲያው መሪ ልክ የመንደር አስቸጋሪ ጎረምሳ (Bully) ነው በማልት በፌዝ ሲናገሩ በአንፃሩ ደግሞ ፕሬዜዳንት ፑተን የኔቶን ወደ ራሽያ ድንበር ጠጋ ጠጋ ማለት ትንሽ ቅሬታ አስምቷቸዋል። ይህ ሁኔታ በዚህ ከቀጠለ ፑተን የድሮ የሩሲያ ግዛት አግሮችን ዋጥ ስልቅጥ ያደርጋቸዋል የሚልው ስጋት አሜሪካንና ሌሎችንም የአለም መንግስታትን አስግቷል። ይህ በዚህ እንዳለ የኢራን መንግስት ከእንጨት የተሰራ (እንሱ ነው ያሉት) ልክ የአሜሪካን ጦር ተሸካሚ መርከብ (Navy’s Nimitz-class carriers)በመስራት ላይ መሆኗን አንድ ሪፖርት በሳተላይት አየሁ ብሎ አስታወቀ። እንደ ዘገባው ይህ የውሸት የጦር ተሽካሚ መርከብ ሆን ብሎ በአሜሪካ ላይ ለማሾፍ ተብሎ የተስራ ነው ብሏል። ይህ ሁኔታ በዚህ ከቀጠለ ሶስተኛው የአለም ጦርነት ዋዜማ ላይ ያለን ይመስለኛል። ለሁሉም ያቅለው! AMENየአሜሪካው ትልቁ ሱፐር ማርኬት ወልማርት (Walmart) ተፎካካሪዎችን ለመጣል ባለው ጽኑ ውሳኔ ላይ በመቀጥል ሴቪንግ ካቸር (Saving Catcher) ወይም ቁጠባ ማጥመጃ የሚባለውን ፕሮግራም ጀመሯል።
የአሜሪካው ትልቁ ሱፐር ማርኬት ወልማርት ( Walmart ) ተፎካካሪዎችን ለመጣል ባለው ጽኑ ውሳኔ ላይ በመቀጥል ሴቪንግ ካቸር (Saving Catcher) ወይም ቁጠባ ማጥመጃ የሚባለውን ፕሮግራም ጀመሯል።በዚህ ፕሮግራም ለምሳሌ እርስዎ የሆን እቃ ሌላ ሱቅ ገዝተው ከሆነ እና ወልማርት ያ እቃ በርካሽ ካለው የገዙበትን ደረሰኝ በማሳየት ለዩነቱን ነጥብ ይሰጥዎታል። በዚያ ነጥብም ከወልማት እቃ ለምግዛት ይችላሉWal-Mart told The Associated Press that it has rolled out an online tool that allows shoppers to compare its prices on 80,000 food and household products to those of its competitors. The world’s largest retailer began offering the feature that’s called “Savings Catcher” on its website late last month in seven big markets that include Dallas, San Diego and Atlanta.
The move by Wal-Mart, which has a long history of undercutting competitors, could change the way people shop and how other retailers price their merchandise. After all, Americans already increasingly are searching for the lowest prices on their tablets and smartphones while in checkout aisles.
Shoppers do this so often that big retailers that include behemoths such as Target and Best Buy have started offering to match the lower prices of rivals — but only if shoppers do the research on their own. The idea behind Wal-Mart’s online feature, on the other hand, is to do the legwork for customers.
ከ April 8, 2014 ጀምሮ ማይክሮ ሶፍት ለኤክስፒ አዳዲስ ማሻሻያዎችን (Security Updates) መስጥት ያቆማል::
That's when Microsoft plans
to stop issuing security updates for the aging, but still popular XP
version of its flagship Windows operating system, which by some
estimates is still running on nearly one in three personal computers in
homes and offices around the world, along with some bank ATMs and other
commercial systems.
በረራ በቻይና ሳተላይት የታዬው የበረራ MH 370 ስባሪ
በረራ በቻይና ሳተላይት የታዬው የበረራ MH 370 ስባሪ
ቻይና በተራዋ የማሌዥያን አየር መንገድ ሳተላይቴ አየሁ አለ። የማን ሳተላይት ቀረ? "እኔ እኮ ሞኝ ነኝ" አሉ ሴትዮዋ። ወረቀት ያስያዙትን አይረሳም እንዲሉ እስከ ዛሬ መስሎኝ የነበር ከዚያ ከጠረፍ ላይ ያሉት ሳተላይቶ የምበላውንና የምጠጣውን፣ የመኪናዬን ታርጋ አንዳንዴም በቦርሳዬ ያለውን ብር ያያሉ እያልሁ ብዙውን ግዜ ቦርሳ ስከፍት ደበቅ፣ ለበስ አድርጌ ነበር አሁን ግን እንኳን ቦርሳዬን አምስት የጭነት መኪና የሚያክለውን አውሮፕላን ማዬት ተስኗቸው ይኽ ው ነገሩ ሁሉ ሌባና ፖሊስ ጨዋታ ሆኗል። ዛሬ ደግሞ ቻይና አይቻለሁ ብላልች። እስኪ አብረን እንጠብቅ።

ቻይና በተራዋ የማሌዥያን አየር መንገድ በረራ MH 370ን ሳተላይቴ አየ አለች።
እኔ እኮ ሞኝ ነኝ አሉ ሴትዮዋ። ወረቀት ያስያዙትን አይረሳም እንዲሉ እስከ ዛሬ መስሎኝ የነበር ከዚያ ከጠረፍ ላይ ያሉት ሳተላይቶ የምበላውን የምጠጣውን፣ የመኪናዬን ታርጋ አንዳንዴም በቦርሳዬ ያለውን ብር ያያሉ እያልሁ ብዙውን ግዜ ቦርሳ ስከፍት ደበቅ፣ ለበስ አድርጌ ነበር አሁን ግን እንኳን ቦርሳዬን አምስት ይጭነት መኪና የሚያክለውን አውሮፕላን ማዬት ተስኗቸው ይኽ ወ ነገሩ ሁሉ ሌባና ፖሊስ ጨዋታ ሆኗል። ዛሬ ደግሞ ቻይና አይቻለሁ ብላልች። እስኪ አብረን እንጠብቅ።
China spots new possible plane debris in southern Indian Ocean
The object, around 22 meters long (74ft) and 13 meters (43ft) wide, was spotted early on March 18 around 120 km (75 miles) from a location where possible debris was sighted by another satellite on March 16 in the remote ocean off western Australia, China's State Administration of Science, Technology and Industry for National Defense (SASTIND) said on its website.
The Chinese sighting was first revealed by Malaysia's Defence Minister and acting Transport Minister Hishammuddin Hussein, who was handed a note with details during a news conference in Kuala Lumpur.
"Chinese ships have been dispatched to the area," Hishammuddin said.
China said an image of the object had been captured by its high-definition earth observation satellite "Gaofen-1". The location was south by west of the possible debris announced by Australia on Thursday, SASTIND said.
The latest possible lead in the hunt for the jetliner comes two weeks after it disappeared from civilian radar screens less than an hour after taking-off from the Malaysian capital on a scheduled flight to Beijing.
Searches by more than two dozen countries have so far turned up little but frustration and fresh questions about Malaysia Airlines Flight MH370.
REMOTE SEAS
The international search for the plane has in recent days focused on the southern Indian Ocean far off Australia's western coast after satellite images captured floating objects that investigators believed could be parts of an aircraft.
Six aircraft and two merchant ships have been scouring the area, but there were no reports of any wreckage being found.
Australia, which announced the first satellite image and is coordinating the rescue, has cautioned the objects might be a lost shipping container or other debris and may have since sunk.
"Even though this is not a definite lead, it is probably more solid than any other lead around the world and that is why so much effort and interest is being put into this search," Deputy Prime Minister Warren Truss told reporters, before latest Chinese report.
According to several people familiar with the matter, India has told Malaysian investigators that it had found no evidence the plane flew through its airspace, making the satellite debris lead more solid.
It was the first formal notification that India had come up empty-handed after checking its radar records, the sources said.
China, Japan and India were sending more planes and Australian and Chinese navy vessels were also steaming towards the southern zone, more than 2,000 km (1,200 miles) southwest of Perth.
Weather conditions were good, with 10 km (6 miles) of visibility, according to officials - a crucial boost for a search that is relying more on human eyes than the technical wizardry of the most advanced aircraft in the world.
"I AM NOT GOING TO GIVE UP"
Aircraft and ships have also renewed the search in the Andaman Sea between India and Thailand, going over areas in the northern corridor that have already been exhaustively swept to find some clue to unlock one of the biggest mysteries in modern aviation.
The Pentagon said it was considering a request from Malaysia for sonar equipment. The P-8 and P-3 spy planes, which the United States is already deploying in the search, also carry "sonobuoys" that are dropped into the sea and use sonar signals to search the waters below.
Investigators suspect the Boeing 777 was deliberately diverted thousands of miles from its scheduled path. They say they are focusing on hijacking or sabotage but have not ruled out technical problems.
The search itself has strained ties between China and Malaysia, with Beijing repeatedly leaning on the Southeast Asian nation to step up its hunt and do a better job at looking after the relatives of the Chinese passengers.
For families of the passengers, the process has proved to be an emotionally wrenching battle to elicit information.
In a statement on Saturday, relatives in Beijing lambasted a Malaysian delegation for "concealing the truth" and "making fools" out of the families after they said they left a meeting without answering all their questions.
"This kind of conduct neglects the lives of all the passengers, shows contempt for all their families, and even more, tramples on the dignity of Chinese people and the Chinese government," they said.
Some experts have argued that the reluctance to share sensitive radar data and capabilities in a region fraught with suspicion amid China's military rise and territorial disputes may have hampered the search.
(Additional reporting by Ruairidh Villar, Tim Hepher, Niki Koswanage, A. Ananthalakshmi and Siva Govindasamy in Kuala Kumpur, Lincoln Feast in Sydney and Jason Lee in Beijing; Editing by Michael Perry and Nick Macfie)
Friday, March 21, 2014
Vote Now! Ethiopian Airlines as Airlines of The Year
Africa's Leading Airline
Africa's Leading Airline
Air NamibiaEthiopian Airlines
Kenya Airways
Precision Air
Royal Air Maroc
South African Airways
Tunis Air
Africa's Leading Airline - Business Class
Air NamibiaEgypt Air
Ethiopian Airlines
Kenya Airways
Royal Air Maroc
South African Airways
Africa's Leading Airline - Economy Class
Air Namibia Egypt Air Ethiopian Airlines Kenya Airways LAM - Mozambique Airlines Mango Precision Air Royal Air Maroc South African Airways Tunis AirThursday, March 20, 2014
ቱርክ ውስጥ ትዊተር ተከለከለ/Turkey Bans Twitter
The Turkish Prime Minister blocks Twitter and threatens to do the same for Facebook
Turks Continue to Protest Erdogan Rule in Istanbul
In Saudi Arabia, Activists Find an Oasis of Free Speech
by Taboola
The Turkish Prime Minister has banned Twitter across the country. Twitter was blocked just after midnight in Turkey Thursday, according to Reuters.
Prime Minister Tayyip Erdoğan stated his intention to block the social media platform—which has been an essential means of communication and organization in Turkey—12 hours before actually cutting if off, according to the Turkish newspaper Hurriyet Daily News. “We now have a court order. We’ll eradicate Twitter. I don’t care what the international community says. Everyone will witness the power of the Turkish Republic,” Erdoğan said at a campaign rally in Bursa on March 20.
Those who tried to access Twitter were taken to a statement from Turkey’s telecommunications regulator that cites court orders allowing the government to ban Twitter.
In 2013 during the Occupy Gezi protests, Erdoğan called all of social media “the worst menace to society.” This ban comes just before the local elections in Istanbul on March 30 and shortly after the February protests in Taksim Square in Istanbul against a controversial Internet law. The new law makes bans such as this illegal.
“The ban started after midnight and got into effect gradually depending which internet providers they used, but it’s a court order (actually four different courts) which means every provider, including GSM companies, are obliged to implement this ban,” Turkish journalist Erdem Arda Gunes told the Daily Dot.
Erdoğan’s office said in a statement that Twitter failed to follow Turkish court orders that sought Twitter to remove some links on their site. “If Twitter officials insist on not implementing court orders and rules of law … there will be no other option but to prevent access to Twitter to help satisfy our citizens’ grievances,” the statement said.
Twitter told Reuters they were investigating the issue but had not official statement. The San Francisco-based company has offered an alternate method for tweeters in Turkey to use the platform:

Subscribe to:
Comments (Atom)
የቦ ታክስ
ለዲያስፓራ አባላት በሙሉ እንዲሁም አሁን ኢትዮጵያ ላላችሁ። የአሜሪካ ታክሳችሁን ካላችሁበት ሆናችሁ እንድታሰሩ ነገሮችን ሁሉ አናስተካክላለናል። ያልተሰራ የታክስ ውዝፍ (Back Tax)፣ መስተካከል ያለበት ታክስ (Amendment) እንችላለን። የዚህ አመት ታክስ እና ሌሎችንም እንሰራለን።በViberም ሆነ Whatspp ይደውሉልን። ስልክ ቁጥራችን 619 255 5530 ነው ። YebboTax info@yebbo.com Yebbo.com
Translate
Do you need Ethiopian Power of Attorney where your agent can preform several crucial tasks on your behalf? Such as adoption proceedings, buying movable or immovable properties, paying tax, represent you in governmental and public offices and several others tasks with our your physical presence? If your answer is yes get the Ethiopian Power of Attorney or YEBBO now on sale
Shop Amazon
Call Yebbo
የቦ ኮሚኒኬሽን ኔት ወርክ ፣
ለ25 አመታት በላይ የስራ ልምድ ያካበተው
የእናንተው በእናንተው።
ከምሰጣቸው አገልግሎቶች ውስጥ
የውክልና አገልግሎት መስጠት
የኢትዮጵያ ፓስፖርት አገልግሎት መስጠት
የቢጫ ካርድ የማውጣት አገልግሎት
የታክስ አገልግሎት መስጠት (የትም የኢትዮጵያ ግዛት ይኑሩ)
የጉዞ ወኪል
የትርጉም ስራ አገልግሎት
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር
619-255-5530 ይደውሉ።

ቱርክ ውስጥ ትዊተር ተከለከለ