ዛሬ በደረሰን ዜና ቻይና ከስልካችን ላይ በየ3 ቀኑ መረጃወችን ትሰርቃለች ። ይህንን መረጃ የሰጠን የኛ የስልክና የስልክ ደቂቃ መሙላት የሚሰጠን ኩባንያ ነው ።
'Secret backdoor' in some Android phones sent user data to China: Report
|
'Secret backdoor' in some Android phones sent user data to China: Report
|
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በጠቅላይ ሚንስትር ሃይለማርያም ደሳለኝ የቀረበውን አዲስ የካቢኔ አባላትን ሹመት አጸደቀ፡፡
የካቢኔ ሚንስትሮች ሹመት መሰረት ያደረገው ውጤታማነትን፣ ለህዝብ ወገንተኝነትና ቀልጣፋ አገልግሎት መስጠት መሆኑን ጠቅላይ ሚንስትሩ ገልጸዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ሀይለማርያም ቀደም ሲል የነበረው በምክትል ጠቅላይ ሚንስትር ማእረግ በክላስተር የማስፈፀም እና የጠቅላይ ሚኒስትሩ አማካሪ የሚሉ ቦታዎች ሙሉ በሙሉ መቅረታቸውን አስታውቀዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ባሉበት ይቀጥላሉ ያሏቸው የካቢኒ አባላት፦
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን፣ የመከላከያ ሚኒስትር አቶ ሲራጅ ፈጌሳ፣ የፌደራል ጉዳዮችና አርብቶ አደር አካባቢ ልማት ሚኒስትር አቶ ካሳ ተክለብርሃን፣ የመገናኛና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዶክተር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል፣ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ አህመድ አብተው፣ የብሄራዊ ፕላን ኮሚሽን ኮሚሽነር ዶክተር ይናገር ደሴ እና የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ አቶ ጌታቸው አምባዬ ናቸው።
አዲስ እየቀረቡ ካሉት እጩ የካቢኒ አባላት መካከል፦
1. ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ፦ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር
2. አቶ ታገሰ ጫፎ፦ የፐብሊክ ሰርቪስ እና ሰው ሀብት ልማት ሚንስትር
3. ዶክተር አብረሃም ተከስተ፦ የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ሚንስትር
4. ዶክተር በቀለ ጉላዶ፦ የንግድ ሚንስትር
5. ፕሮፌሰር ፍቃዱ በየነ፦ የእንስሳትና የዓሳ ሀብት ልማት ሚንስትር
6. ዶክተር ኢያሱ አብረሃ፦ የእርሻና ተፈጥሮ ሀብት ሚንስትር
7. ዶክተር ኢንጂነር ጌታሁን መኩሪያ፦ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚንስትር
8. አቶ አህመድ ሺዴ፦ የትራንስፖርት ሚንስትር
9. ዶክተር አምባቸው መኮንን፦ የከተማ ልማትና ቤቶች ሚንስትር
10. ኢንጂነር አይሻ መሀመድ፦ የኮንስትራክሽን ሚንስትር
11. ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ፦ የውሃ፣ መስኖ እና ኤሌክትሪክ ሚንስትር
12. አቶ ሞቱማ መቃሳ፦ የማዕድን፣ የነዳጅና የተፈጥሮ ጋዝ ሚኒስትር
13. ዶክተር ገመዶ ዳሌ :-የአከባቢ ደንና አየረ ለውጥ ሚንስትር
14. ዶከተር ሽፈራው ተክለማርያም :-የትምህርት ሚንስትር
15. ፕሮፌሰር ይፍሩ ብርሃነ:- የጤና ጥበቃ ሚንስትር
16 . ዶክተር ግርማ አመንቴ :- የመንግስት ልማት ድርጅቶች ሚንስትር
17 .ዶክተር ሂሩት ወልደማርያም:- የባህልና ቱሪዝም ሚንስትር
18 . ወይዛሮ ደሚቱ ሀምቢሳ:- የሴቶችና ህጻናት ሚንስትር
19. አቶ ርስቱ ይርዳው :-የወጣቶችና ስፖርት ሚንስትር
20 .አቶ ከበደ ጫኔ:- የገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን ሃላፊ ሚንስትር
21 , ዶክተር ነገሬ ሌንጮ :- የመንግስት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት ሀላፊ ሚንስትር አድርገው አቅርበዋል፡፡
ምክር ቤቱም በቀረቡት የካቢኔ አባላት ላይ ተወያይቶ በሙሉ ድምጽ አጽደቋል፡?
100 FAQs for Travelers to Ethiopia | YebboTravel 100 FAQs for Travelers to Ethiopia Quick answers about visa...
Do you need Ethiopian Power of Attorney where your agent can preform several crucial tasks on your behalf? Such as adoption proceedings, buying movable or immovable properties, paying tax, represent you in governmental and public offices and several others tasks with our your physical presence? If your answer is yes get the Ethiopian Power of Attorney or YEBBO now on sale