Shop Amazon

Tuesday, April 21, 2015

ደቡብ አፍሪካ ለኢትዮጵያውያን ይቅርታ ጠየቀች/South Africa Government apologized to Ethiopians

ደቡብ አፍሪካ ለኢትዮጵያውያን ይቅርታ ጠየቀች: South Africa  Government apologized to Ethiopians
ዛሬ በሎስ አንጀለስ  ከተማ በሚገኘው የደቡብ  አፍሪካ  ቆንስላ/ኢምባሲ ላይ በመገኝት በኢትዮጵያውያንና አፍሪካውያን ላይ እየደረሰ ያለውን  ስቃይ ለአለም ህዝብ  እና  ለደቡብ አፍሪካ ለማሳወቅ ለሄዱት ኢትዮጵያውያን የደቡብ አፍሪካው  ኢምባሲ ዙሉ  የሚባሉ  እንሰሳዎች እያደረጉ ያለውን  አሳፋሪ  ተግባረ  በማውገዝ ታላቅ ይቀርታ  ጠይቀዋል።


The black south Africans󾆬󾆬 have no gut to come out & say anything. But the true white south Africans did come out & apologize.ETHIOPIA TEKEDEM. 󾬔󾬕❤️
Posted by Danny Yemechesh on Tuesday, April 21, 2015


This Young & Gentle Muslim Man made me Emotional.
Posted by Eyob T. Seyoum on Tuesday, April 21, 2015
San Diego Ethiopian who drove to Los Angeles to show their anger for the South African Consulate Los Angeles 

Yemen: Migrants Held at ‘Torture Camps’

(Sanaa) –Traffickers in Yemen hold African migrants in detention camps, torturing them to extort payment from their families, with the complicity of local officials, Human Rights Watch said in a report released today. Sometimes the torture ends in death. The Yemeni government should vigorously investigate and prosecute human traffickers and members of the security forces involved in the abuses.

The 82-page report, “‘Yemen’s Torture Camps’: Abuse of Migrants by Human Traffickers in a Climate of Impunity,”documents harms suffered by migrants, most from the Horn of Africa, who try to travel through Yemen on their way to Saudi Arabia for work. Human Rights Watch found that various Yemeni security agencies in the border town of Haradh, where dozens of camps exist, and at checkpoints, allow the human trafficking industry to flourish with little government interference.

ሰበር ዜና – ቅ/ሲኖዶስ ከነገ ሚያዝያ ፲፬ ቀን ጀምሮ የሰባት ቀናት ጸሎተ ምሕላ ዐወጀ

ሰበር ዜና – ቅ/ሲኖዶስ ከነገ ሚያዝያ ፲፬ ቀን ጀምሮ የሰባት ቀናት ጸሎተ ምሕላ ዐወጀ፤ ቤተሰቦች የተሠው ክርስቲያኖችን ፎቶ፣ ስመ ክርስትና እና ሙሉ አድራሻ እንዲያቀርቡ አዘዘ – ‹‹ልጆቻችን የሃይማኖት ሰማዕትነትን የተቀበሉ የሃይማኖት መስተጋድላን ናቸው››

The Ethiopian Orthodox Tewahido Holly Senodos declared a week of prayer for  for 7 days to remember the victims of ISIS savage act. All victims families are asked to submit each victim's address , photo and baptism name to the church

Monday, April 20, 2015

ባወጣው ባወርደው ሁሉም ነገርበሳት ከመቃጠል፣ አንገት ከመታርድአገር ላይ መለመን እንዴ ጣሙ ያምር።


ባወጣው ባወርደው ሁሉም ነገር
በሳት ከመቃጠል፣ አንገት ከመታርድ
አገር ላይ መለመን እንዴ ጣሙ ያምር።



እባካችሁ በደቡብ አፍሪካ እና በአረብ አገር ያላች ሁ ወገኖች ወደ አገራችሁ ተመለሱ
ይህ ሳምንት በመላው የኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ  ጥላሸት የለበሱ ሳምንታት ተብሎ የሚጠራ ሳምንት ነው። የደቡብ አፍሪካው ዙሉ ሲገርመኝ የሊቢያው አይሲስ ተጨመረበት። ስፈራ ስቸር ቪዲዮውን ክሊፕ አይቼ የደረሰው ነገር በአይኔ ቀኑ ሙሉ ሲንከራተት ዋለ። ግን ምን ላድርግ? አቅሙ ጠፋኝ። በቃ የተቅበዘበዘ ቀን ነው። ወገናችን ልክ ነፋስ እንደነካው አበቅ ያልገባበት የለም። ግማሹ ያለው ከአንበሳ መንጋጋ ስር ነው። ይህ በዚህ ስምንት የደረሰው ነገር ማለቂያ የለውም፣ ገና ጀመር እንጂ። ለእኔ የሚታየኝ አይኑ እያዬ እንደ በግ ከሚታረድ ወገኔ  አገሩ ላይ በሰላም ለምኖ መኖር ይሻላል። ታዲያ ከአገር የወጣው ወገኔ በፖለቲካም ሆነ በኢኮኖሚ ሁሉንም ነገር ጣል አድርጎ ጉዞ ወደ ቤት ነው። አወ ለተቀማጭ ሰማይ ቅርብ ነው ግን አሁን ባለኝ አቅሜ ማድረግ የምችለው በሃሳብ እንኳ መርዳት ስለሆነ። ጉልበት እና ደራሽ የላቸውም ብለው ከሚጨርሱን የአገራችንን አዬር ተንፍሶ መሞት ታላቅ ክብር ነው።

Friday, April 10, 2015

የአለም ሌቦችን ገንዘብ የሚያስቀምጠው የስዊዝ ባንክ ደንበኞቹን ወለድ መክፈል ሳይሆን ወለድ ማስከፈል ጀመረ።

የአለም ሌቦችን ገንዘብ የሚያስቀምጠው የስዊዝ ባንክ ደንበኞቹን ወለድ መክፈል ሳይሆን ወለድ ማስከፈል ጀመረ።
በአለም ላይ ያሉ ባንኮች ለደንበኞቻቸው ማለትም የቁጠባ ባንክ (Saving account)  ለከፈቱ ወለድ (interest) ምክፈሉ የታወቀ ነው። አንዱን ባንክ ከሌላው የሚያበላልጠውና በርከት ያሉ ደንበኞችን ለመሳብ የሚያችለው ታላቁ ቁልፍ ነገር ባንኩ ምን ያክል ወለድ ይከፍላል የሚለው ነው። ይህ አሰራር በአለም ዙሪያ ይብዛም ይነስም አንድ አይነት ነው። ነገር ገን የአለማችን ሌባን ቀማኞች ገንዘባቸውን የሚያሽሹበትና የሰረቁትን የሚደብቁበት የስዊዝ ባንክ ደንበኞችን የቁጠባ ሂሳብ ከመውለድ ይልቅ ሌቦችን ማስከፈል ጀምሯል። ያ ገንዝብ ማስወለድ ሳይሆን ማምከን ነው። ነገር ግን ሌቦች ሌላ ጥሩ የሆን ለገንዘባቸው ምቹ ቦታ ስለሌለ ወለድ ተክፍሏቸው ሳይሆን ወለድ ከፍለው ገንዘባቸውን በማስቀመጥ ዝርፊያቸውን ከምንግዜውም በላይ አጧጡፈውታል። ለስዊዝ ባንክ የሚክፍሉትን ገንዘብ ላማካካስ ዝርፊያቸው ላቅ ደመቅ ብሏል። አይገርምም

Thursday, April 9, 2015

A new Ethiopian rising star has born.






Her hidden talent has been unknown most of audiences, she is just a hidden treasure hiding from the world until she mesmerized every one including her families and friends with her new single release this week. Her name is Mekdes Abebe, few people heard her voice but now here she is. Her voice is smooth and  vibrant. She is the new Ethiopian rising star.

Enjoy and share