Shop Amazon
Friday, July 3, 2015
Sunday, June 28, 2015
Why Tewodros Kassahun called Teddy Afro?
We will have the English Translation soon Powered by Ethiotrans.com
click on the image to enlarge it
Friday, June 19, 2015
ፕሬዜዳንት ኦባማ ኢትዮጵያን ሊጎበኝ ነው ተባለ: Obama to be first sitting U.S. President to visit Ethiopia
ፕሬዜዳንት ኦባማ ኢትዮጵያን ሊጎበኝ ነው ተባለ
ይህ ከሆነ በስልጣን ላይ እያሉ በመጎብኘት የመጀመሪያው የ አሜሪካ መሪ ያደርገዋል::
ይህ ከሆነ በስልጣን ላይ እያሉ በመጎብኘት የመጀመሪያው የ አሜሪካ መሪ ያደርገዋል::
Washington (CNN)The White House announced Friday that President Barack Obama with travel to Ethiopia late next month, the first sitting U.S. President to do so.
While in Ethiopia, Obama will participate in bilateral meetings with the Governments of Ethiopia and with the leadership of the African Union
This visit "will build on the success of the August 2014 U.S.-Africa Leaders Summit by strengthening ties with our African partners and highlighting America's longstanding commitment to investing in Africa," said Press Secretary Josh Earnest in a statement.
Monday, May 25, 2015
Ethiopia counting votes after parliamentary election
The country’s ruling party, the Ethiopian People’s Revolutionary Democratic Front (EPRDF) is widely expected to win a landslide victory. It has overseen the nation’s transformation after a devastating famine to one that attracts foreign investors.
The EPRDF boasts about delivering strength to one of Africa’s fastest-growing economies.
Ethiopian Election the tie game
This is a taken from the 2007 Ethiopian General Election from Debum Hizbotch administration region Hawasa Zone Pizza No 4 polling station the result is as follows
No Name Sex Party Symbol # of votes Rank
1 Yiti Yeseph Sanbi M D Bee 646 1
2 Amach Lidemo Lemecho M D Bee 646 1
3 Yemegnushal Tadesse F D Bee 646 1
4 Awoke Nunayet Aleme M BLUE Umbrella 111 2
5 Elfenesh Kebede Zeleke F BLUE Umbrella 111 2
6 Ashenasfi Samule Amare M BLUE Umbrella 111 2
7 Neguse Yohone M MEDREKE 36 3
8 M MEDREKE 36 3
9 M MEDREKE 36 3 Sunday, May 24, 2015
የተወዳዳሪ ፓርቲዎች የምርጫ አስተያየት
የተወዳዳሪ ፓርቲዎች የምርጫ አስተያየት
ዛሬ ድምፃቸውን ለመስጠት ወደ ምርጫ ጣቢያዎች የሄዱ በርካታ ኢትዮጵያውያን እንደገለፁልን፤ ድምፃቸውን በሰላማዊ
መንገድ መስጠት ችለዋል። ሆኖም አንዳንድ የተቃዋሚ ፓርቲ ተጠሪዎች እንደገለፁልን ግን የተቃዋሚ እጩዎቹ በሚሳተፉበት
የምርጫ ጣቢያዎች በታዛቢነት በመደቧቸው ሰዎች ላይ ጫና ሲደረግ ተስተውሏል።
የሰማያዊ ፓርቲ ምክትክ ሊቀመንበር እና የምርጫ ጉዳይ ኃላፊ አቶ ስለሺ ፈይሳ የዛሬውን ምርጫ አስመልክቶ ሰማያዊ
ፓርቲ በተወዳደረበት ቦታ ሁሉ ፤ የምርጫ ታዛቢዎቹን መልምሎ ቢመድብም ፤ ታዛቢዎቹ ከፍተኛ ጫና እንደገጠማቸው
ገልፀውልናል።
ከኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ ፤ ዶ/ር መራራ ጉዲና የትውልድ ቦታቸው ከሆነው የአምቦ ከተማ ሆነው የታዘቡትን እንዲህ ሲሉ ለዶይቸ ቬሎ ገልፀዋል።
የመኢአድ ፓርቲ ፕሬዚዳንት አቶ አበባው መሐሪ ደግሞ ምርጫውን ሁለት ቦታ ከፍለው ነው የሚመለከቱት። በአዲስ አበባ እና በክፍለ ሀገር ደረጃ ብለው።
ገዢው ፓርቲ ኢሀዲግ የዛሬውን ምርጫ እንዴት እንደገመገመው ለመጠየቅ የኢህአዴግ ምክር ቤት ጽህፈት ቤት የህዝብና የውጭ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ደስታ ተስፋውን ለማግኘት በተደጋጋሚ ያደረግነው የስልክ ጥሪ፤ ስብሰባ ላይ እንደሆኑ ተነግሮን ምላሽ ሳናገኝ ቀርተናል። እንዲሁ የኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ሚኒስትር ፤ አቶ ሬድዋን ሁሴን መልሰን እንድንደውል በቀጠሩን ጊዜ ስልኩን ሳያነሱት በመቅረታቸው፤ ከመንግሥት በኩል እንዲሁ አስተያየት ሳናገኝ ቀርተናል።
ልደት አበበ
አርያም ተክሌ

Subscribe to:
Posts (Atom)