The 2014 አዳዲስ ምርቃት፣ እርግማንና አባባሎች:
ቋንቋ ይወለዳል፣ ያድጋል ይመነድጋል ከሆን ምርቃትም ሆን እርግማን ባሉብት መቅረት የለባቸውም ለምሳሌ:-
ቋንቋ ይወለዳል፣ ያድጋል ይመነድጋል ከሆን ምርቃትም ሆን እርግማን ባሉብት መቅረት የለባቸውም ለምሳሌ:-
- ሃብትህን/ሽን ጉግል(Google) ያድርገው ::
- የጨነቀው ሚስ ኮል (miscall) ያደርጋል::
- ቀለጠህ/ሽ ቅር/ሪ እንደ ማሌዥያው አዬር መንገድ::
- የፌስ ቡክ (Facebook) ጓደኛ ከጅብ አያስጥልም::
- ሲሮጡ ያስገቡት ጂፒስ አድራሻ (GPS Address) ሲሮጡ ይደመሰሳል::
- የአሜሪካን እንጀራ መብላት በብልሃት::
No comments:
Post a Comment