Call Yebbo

የቦ ኮሚኒኬሽን ኔት ወርክ ፣ ለ25 አመታት በላይ የስራ ልምድ ያካበተው የእናንተው በእናንተው። ከምሰጣቸው አገልግሎቶች ውስጥ የውክልና አገልግሎት መስጠት የኢትዮጵያ ፓስፖርት አገልግሎት መስጠት የቢጫ ካርድ የማውጣት አገልግሎት የታክስ አገልግሎት መስጠት (የትም የኢትዮጵያ ግዛት ይኑሩ) የጉዞ ወኪል የትርጉም ስራ አገልግሎት ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 619-255-5530 ይደውሉ።

የቦ ታክስ

ለዲያስፓራ አባላት በሙሉ እንዲሁም አሁን ኢትዮጵያ ላላችሁ። የአሜሪካ ታክሳችሁን ካላችሁበት ሆናችሁ እንድታሰሩ ነገሮችን ሁሉ አናስተካክላለናል። ያልተሰራ የታክስ ውዝፍ (Back Tax)፣ መስተካከል ያለበት ታክስ (Amendment) እንችላለን። የዚህ አመት ታክስ እና ሌሎችንም እንሰራለን።በViberም ሆነ Whatspp ይደውሉልን። ስልክ ቁጥራችን 619 255 5530 ነው ። YebboTax info@yebbo.com Yebbo.com

Tuesday, June 17, 2014

ዴልታ አዬርመንገድ (Delta Airlines) ስለ ጋና ቡድን ትልቅ ስህተት ሰራ





ዴልታ አዬርመንገድ  (Delta Airlines)  ስለ ጋና ቡድን ትልቅ ስህተት ሰራ

ዴልታ አዬር መንገድ የአሜሪካ ቡድን በማሸነፉ ለእኳን ደስ ያላችሁ መግለጫ  ለአሜሪካ ቡድን ኒዎርክ ከተማ ያላችውን የነፃነት ሐውልት (Statue Of Liberality)   ምስል ሲያደርግ ለጋና ደግሞ ያው ሁሉም ከአፍሪካ የመጣ ሁሉ ቀጭኔ ወይም አንበሳ ከጓሮው አይጠፋም ብሎ የቀጭኔ ምስል አስቀምጧል። የሚገርመው ግን ቀጭኔ ጋና ውስጥ የለም። ሌላው ትልቁ የሚገርመው ዴልታ አየር መንግድ ከኒዎርክ  አክራ (Accra) በረራ ያለው እና ጋናን አውቃለሁ ባይ መሆኑ ነው። ይህንንም አውቃለሁ ባይነቱን ለማንፀባረቅ ሁሉም አፍሪካውያን ያው ናይጄሪያዊ ነው በሚለው አቋሙ ፀንቶ ማንም ሰው ወደ ናይጀሪያ ወይም ጋና ሲሄድ በክሬዲት ካርድ (Credit Card) መክፈል አይችልም (ያ ግለሰብ ጋናዊ ወይም ናይጄሪያዊ ከሆነ/ከመሰለ )። አሜሪካ ውስጥ ይህ በዘር መድሎ ሲሆን አፍሪካ ውስጥ ግን ይህ በዘር አግልሎ ይሆናል። ወይ አንቺ አለም

Monday, June 16, 2014

I love Team Ghana's Uniform/የጋና ማሊያ ተመቸኝ




Geramny vs Portugal Live(WATCH)

World Cup2014 TV
Geramny vs Portugal Live







Powered by Yebbo.com
A

እኔ ናይጀሪያ የኢትዮጵያን እንድል ይዛ ለአለም ዋንጫ የገባች ይመስለኛል,እርስዎስ?





ለእኔ የዛሬው ዋንጫ ልክ ኢትዮጵያና ኢራን (Ethiopian Vs Iran) የሚጫዎቱ መስሎ ይታዬኛል። በተለይ ደግሞ ዘንድሮ ፊፋ (FIFA)የተጠቀመው ቴክኖሎጂ  (instant replay)እና ፈራንሳይ ያሽነፈችው ግብ ኢትዮጵያም ማግኘት ነበራባት። ዳሩ ፊፋና የፊፋ ቴክኖሎጂ አፍሪካ የሚደርሰው ዘግይቶ ነው።አንዳንዴ ከሃምሳ አመት በሗላ። ያው ፈጣሪ ለኛ ያላለውን አላገኘነውም። ግን ያኔ የተናደድሁት አሁንም ስላልበረደ ያው ዛሬ ሳልወድ በግዴ የምደግፈው ኢራንን ነው። ግን ሌላው እኔ (the other me) ተው ያ እኮ የዳኛ ጥፋት እንጂ የናይጀሩያ ጥፋት አይደለም ይለኛል። እስኪ ለሁሉም ጨዋታው ይጀመር።እርስዎስ?

አቤት የአሳማ ስጋን ሳያውቅ የበላው ህዝብ ብዛት?





አቤት የአሳማ ስጋን  ሳያውቅ  የበላው  ህዝብ ብዛት?

እንደምናውቀው በሃይሞኖት የተነሳ የክርስትና ሐይማኖት፣ የእስልማናና የአሁዳውያን ሐይማኖት በብዛት የ አሳም ስጋ (PORK) መብላት አይፈቅድም። ታዲያ ይህንን ጭውውት ከአንድ ፒሳ  ( pizza ) ከሚሽጥ የሜክሲኮ (Mexican)  ዜጋ ጋር ወሬ ጀምረን ነበር።
ፒሳ እፈልጋለሁ አልሁት
እሺ ብሎ ላዩ ላይ ምን ልጨምር (Topping) አለኝ። እኔም ትንሽ አትክልት፣ ቃሪያ እና ስጋ አልሁ። ግን ማስጠንቀቂያ ሰጠሁት። ማስጠንቀቂያውም  "የምትጭምረው ስጋ የበሬ ስጋ ይሁን አልሁት።" ከዚያ ነበር የንገረኝ። ለሶስት አመት ሙሉ ምሳ ሲበላ የኖረው አረቡ ደንበኛው በጣም የሚወደም ቦሪቶ ከ አሳማ ስጋ የገባብት ነው (carne asada Burrito) ። አረቡ ሳያውቅ ያሳማ ስጋ ሲበላ ኖሯል አንድ ቀን ግን ሲንግረው ሰውየው ልክ እራሱን ሊስት ነበር። ታዲያ ፒሳ እና ቦሪቶ ላይ ብዙ የአሳማ ስጋዎች ስላሉ ከማዘዘዎ በፊት አይፍሩ ይጠይቁ።የአሳማ ስጋ በተለይም ደግሞ በሰለጠኑ አገሮች የማይገባበት ቦታ የለም። በተለይም ደግሞ ከአሳማ  የሚወጡ  (Bi-products) ነገርግን ሌላ ነገር መስሪያ የሚሆኑ ንጥረ ነገሮች በዙ ናቸው። ዝረዝራቸውን ብጽፈው ጾማችሁን ውላችሁ ማደራችሁ ስለሆነ ዝም ብሎ ሆድ ይፍጀው ነው።

2014 FIFA World Cup Tuesday Jun 17, 2014

2014 FIFA World Cup Monday Jun 17, 2014




2014 FIFA World Cup Wed. Jun 18, 2014






2014 FIFA World Cup Monday Jun 16, 2014





Sunday, June 15, 2014

USA Vs.GHANA Live





(GK)
1
(GK)
2
2
5
5
6
6
7
8
9
10
11
11
(GK)
12
(GK)
13
13
14
14
15
16
(GK)
16
17
18
19
20
21
22
22
(GK)
23
Coach Coach
James APPIAH (GHA) Juergen KLINSMANN (GER)

LIVE Argentina Vs Bosnia

World Cup2014 TV
LIVE http://www.mirror.co.uk/sport/football/world-cup-2014/argentina-vs-bosnia-herzegovina-live-world-3700840







Powered by Yebbo.com
A

France vs Honduras




 France     vs    Honduras

Switzerland Vs Ecuador

All in all, the team is a lot stronger than four years ago. This year, we’re going to do everything in our power to reach the Round of 16, ideally by topping the group. It won’t be easy, but that’s what we have to aim for. After the group stage, anything is possible. I hope we’re going to be the surprise package at the World Cup."


እናንት አባቶ እንኳን ለ አባቶች ቀን አደረሳችሁ Happy Father's Day!

እናንት አባቶ እንኳን ለ አባቶች ቀን አደረሳችሁ
Happy Father's Day!

Do you need Ethiopian Power of Attorney where your agent can preform several crucial tasks on your behalf? Such as adoption proceedings, buying movable or immovable properties, paying tax, represent you in governmental and public offices and several others tasks with our your physical presence? If your answer is yes get the Ethiopian Power of Attorney or YEBBO now on sale

Shop Amazon