Sunday, November 15, 2020

በአዲስ አበባ ከተማ ለሀገር መከላከያ ሠራዊት ከአንድ ቢሊየን ብር በላይ ድጋፍ ተሰበሰበ

በአዲስ አበባ ከተማ ለሀገር መከላከያ ሠራዊት ከአንድ ቢሊየን ብር በላይ ድጋፍ ተሰበሰበ
***************
ባለፉት ሁለት ቀናት ከአዲስ አበባ ለመከላከያ ሠራዊቱ ከሁሉም ክፍለ ከተሞች ከአንድ ቢሊየን ብር በላይ መሰብሰቡን የከተማ አስተዳደሩ ምክት  ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ገልጸዋል።

የቦሌ እና ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ነዋሪዎች እና አርሶ አደሮች ለሀገር መከላከያ ሠራዊት ከ143 በላይ በሬዎች፣ በግ እና ልዩ ልዩ ቁሳቁሶችን ጨምሮ ከ95 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደርገዋል።

ወ/ሮ አዳነች አቤቤ የቦሌ እና ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ነዋሪዎች እና አርሶ አደሮች እንዲሁም ባለፉት ጥቂት ቀናት ደግሞ በየደረጃው የሚገኙ አመራሮች፣ የመንግሥት ሠራተኞች እና መላው ነዋሪዎች ለሀገር መከላከያ ሠራዊት የሰጡት ሞራል እና ድጋፍ እንደሚያኮራ ገልጸዋል።

ለመከላከያ ሠራዊቱ ለተሰጠውም ድጋፍ ምክትል ከንቲባዋ አመስግነዋል።

ክፍለ ከተሞቹ ያደረጉትን የገንዘብ፣ የሰንጋ በሬ እና ሌሎች ድጋፎችን ወ/ሮ አዳነች ለኢፌዴሪ የሀገር መከላከያ ሚንስትር ደኤታ ወ/ሮ ማርታ ሉጂ እና ለከፍተኛ ወታደራዊ መኮንኖች አስረክበዋል።

በይድነቃቸው ሰማው    

የወልቃይት ስኳር ፋብሪካ በጦር ጀት ተደብድቧል” ተብሎ የቀረበው መረጃ ከእውነት የራቀ ነው :— ስኳር ኮርፖሬሽን

“የወልቃይት ስኳር ፋብሪካ በጦር ጀት ተደብድቧል” ተብሎ የቀረበው መረጃ ከእውነት የራቀ ነው :— ስኳር ኮርፖሬሽን
****************************************
ዘራፊው የህወሓት ቡድን “የወልቃይት ስኳር ፋብሪካ በጦር ጀት ተደብድቧል” በማለት ያናፈሰው ወሬ የሀሰት ፕሮፖጋንዳ መሆኑን የስኳር ኮርፖሬሽን አስታወቀ።

አጥፊው የህወሓት ቡድን መሪ  ደብረፅዮን ገብረሚካኤል የወልቃይት ስኳር ፋብሪካ በጦር ጀት ተደብድቧል ሲሉ ትናንት ምሽት የራሳቸው ልሳን በሆነው ሚዲያ ገልፀዋል።

የስኳር ኮርፖሬሽን የፕሮጀክት ዘርፍ ምክትል ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ አብርሃም ደምሴ በወልቃይት ስኳር ፋብሪካ ላይ በመንግስት የጦር ጀት ድብደባ ተፈፅሟል ተብሎ በዘራፊው የህወሓት ቡድን የሚነዛው ወሬ ከእውነት የራቀ መሆኑን አረጋግጠዋል።

የወልቃይት ስኳር ፋብሪካ ፕሮጀክት በስኳር ኮርፖሬሽን የሚተዳደርና ንብረትነቱም የፌዴራል መንግስት መሆኑን ጠቅሰው የደረሰበት ጉዳት አለመኖሩን ለኢዜአ አስታውቀዋል።

የወልቃይት ስኳር ፋብሪካ በዓመት አራት ሚሊዮን 840 ሺህ ኩንታል ስኳርና 41 ሚሊዮን 654 ሊትር ኢታኖል እንዲያመርት ታቅዶ በ2009 ዓ.ም ነው ግንባታው የተጀመረው።
ይሁን እንጂ ፋብሪካው በታቀደለት ጊዜ ባለመጠናቀቁ ከመዘግየቱ ጋር ተያይዞ በአካባቢው ነዋሪዎች ቅሬታ አሳድሯል።

The report that “Wolkait Sugar Factory was hit by a jet” is untrue: Sugar Corporation
 *******************************************
 The TPLF's rumor that the Wolkait Sugar Factory was hit by a war jet is false propaganda.

 Debre Tsion Gebremichael, the leader of the destructive TPLF group, was shot dead by the Wolkait Sugar Factory in his own language last night.

 Abraham Demissie, Deputy Chief Executive of the Sugar Corporation's Project Sector, has confirmed that rumors of a TPLF jet strike at the Wolkait Sugar Factory are untrue.

 He said the Wolkait Sugar Factory project is managed by the Sugar Corporation and is owned by the federal government.

 The construction of Wolkait Sugar Factory is expected to produce four million 840 thousand quintals of sugar and 41 million 654 liters of ethanol annually.
 However, local residents complained that the factory was not completed on time.

 Explaining the reason for the delay, the Deputy Chief Executive said that the feasibility study was conducted after a decision was made by the ruling party.

 He said the corporation was under the influence of the same group, adding that it was not suitable for sugarcane cultivation.
ምክትል ዋና ስራ አስፈፃሚው ፕሮጀክቱ የዘገየበትን ምክንያት ሲያስረዱ የአዋጭነት ጥናት ተጠንቶ ችግሮች እንዳሉበት እየታወቀ በወቅቱ ስልጣን ላይ በነበረው አካል ውሳኔ ተሰጥቶበት ወደ ስራ በመግባቱ መሆኑን ይገልፃሉ።

ኮርፖሬሽኑ በዚሁ ቡድን ተጽዕኖ ውስጥ የነበረ በመሆኑ ለአገዳ ልማት የውሃ አማራጭ ምቹ አለመሆኑ እየታወቀ ወደ ስራ መግባቱና የዲዛይን ችግሩ ለመዘግየቱ ምክንያቶች ናቸው ብለዋል።

Saturday, November 14, 2020

Tigray forces target airports, threaten Eritrea

Ethiopia: Tigray forces target airports, threaten Eritrea

Rockets strike two airports in Ethiopia’s Amhara state bordering the Tigray region, raising fears of the conflict escalating.


Leaders of Ethiopia’s northern Tigray region on Saturday claimed rocket attacks on two airports in a nearby region and threatened to strike neighbouring Eritrea, raising fears that the escalating conflict could spread.

Two airports in Amhara state were targeted late on Friday with one of the rockets hitting the airport in Gondar, partially damaging it, said Awoke Worku, spokesperson for Gondar central zone. A second projectile fired simultaneously landed just outside of the airport at Bahir Dar


The Amhara regional state’s forces have been fighting alongside their federal counterparts against Tigray’s fighters.

“In the late hours of November 13, 2020, a rocket was fired towards Bahir Dar & Gondar cities. As a result, the airport areas have sustained damages,” a government statement said on Saturday.

“The TPLF [military government] is utilising the last of the weaponry within its arsenals,” it added, referring to the Tigray People’s Liberation Front (TPLF), Tigray’s governing party


አስመራ በሮኬት ተመታ

TPLF BOMBS ASMARA

- Eritrea received an official invitation from TPLF today. ለኢትዮጵያ ህዝብ ክብር ስንል እንታገሳለን ።

14 Nov 2020 – (EP) TPLF has bombed capital Asmara (pictured) today on a deliberate effort to draw Eritrea into the war and internationalise the conflict. 

The TPLF strategy is obvious. By striking residential areas in Asmara, the junta wants a pre-emptive retaliation from Eritrea and cry to the international community for intervention.

However, this is not a wise move by the Dedebits. From now, Eritrea has every right and justification to go to war against the terrorists as self-defense. 

Now, Eritrea expects Western condemnation against the terrorist TPLF group.
TPLF BOMBS ASMARA

- Eritrea received an official invitation from TPLF today. ለኢትዮጵያ ህዝብ ክብር ስንል እንታገሳለን ።

14 Nov 2020 – (EP) TPLF has bombed capital Asmara (pictured) today on a deliberate effort to draw Eritrea into the war and internationalise the conflict. 

The TPLF strategy is obvious. By striking residential areas in Asmara, the junta wants a pre-emptive retaliation from Eritrea and cry to the international community for intervention.

However, this is not a wise move by the Dedebits. From now, Eritrea has every right and justification to go to war against the terrorists as self-defense. 

Now, Eritrea expects Western condemnation against the terrorist TPLF group.

በአዲስ አበባ ከተማ በማንኛውም ምክንያት ርችት መተኮስ የተከለከለ መሆኑን ፖሊስ አስታወቀ

በአዲስ አበባ ከተማ በማንኛውም ምክንያት ርችት መተኮስ የተከለከለ መሆኑን ፖሊስ አስታወቀ
*****************

በአዲስ አበባ ከተማ በማንኛውም ምክንያት ርችት መተኮስ የተከለከለ መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታውቋል።

አንዳንድ ግለሰቦችና ተቋማት ልዩ ልዩ ፕሮግሞችን ምክንያት በማድረግ  ርችት እየተኮሱ በመሆኑ በአሁኑ ወቅት ሀገሪቷ ካለችበት የፀጥታ ሁኔታ አንፃር በምንም አይነት ምክንያት ርችት መተኮስ የተከለከለ መሆኑን ነው ፖሊስ ያሳሰበው።

ፖሊስ ኮሚሽኑ ሕግን የማስከበር ስራውን አጠናክሮ መቀጠሉን እና ህብረተሰቡም ለኮሚሽኑ ስራ ስኬታማነት አስፈላጊውን ድጋፍ እያደረገ መሆኑን ገልጿል።

መልእክቱን በመተላለፍ ርችት ሲተኩስ የተገኘ ግለሰብ በህግ የሚጠየቅ መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን በጥብቅ አሳስቧል።
  
ህብረተሰቡ ለህግ መከበር እያደረገ ላለው ቀና ትብብር ኮሚሽኑ ምስጋናውን አቅርቦ ትብብሩ ተጠናክሮ እንዲቀጥል ጥሪውን አስተላልፏል።


ዋጃና ጥሙጋ ከከሐዲው ጁንታ ነጻ ወጡ።

ዋጃና ጥሙጋ ከከሐዲው ጁንታ ነጻ ወጡ። 

በሐገር መከላከያ ሰራዊት፣በአማራ ልዩ ሀይልና በሚሊሻ አባላት በቁጥጥር ስር ውለዋል። 

 የሐገር መከላከያ ሰራዊትና የአማራ ልዩ ሀይል የተለያዩ  አካባቢዎችን በድል አልፈው ነው ከዘራፊው የትህነግ ልዩ ኃይል ነጻ ያደረጉት። 

የሐገር መከላከያ ሠራዊትና የአማራ ልዩ ኃይል በራያ ግንባር ከባድ ጥቃት ሰንዝረዋል። የትህነግ ስግብግቡ ጁንታ ልዩ ኃይል እየተደመሰሰ ነው፤ጉዳትም ደርሶበታል፤ አካባቢውንም ለቆ እየፈረጠጠ ነው።

የአካባቢው ነዋሪዎች እንዳሉት ትህነግ እያራመደ ባለው አምባገነናዊ ስርዓት ግፍ ደርሶባቸዋል። 

አሁን  ላይ በመከላከያ ሰራዊት፣ በአማራ ልዩ ኃይልና በሚሊሻ አባላት ከትህነግ ከሐዲ ቡድን ነጻ በመውጣታቸው ደስታቸውን እየገለጹ ነው። 

የትግራይ ህዝብ የዘራፊውን ትህነግ ቡድን ሐገርን የማፍረስ ተግባር በመቃወም ከመንግስት ጎን መቆም እንዳለባቸውም አሳስበዋል። 

ዘጋቢ: ስማቸው እሸቴ  ከራያ ጥሙጋ

Waja and Tumuga were freed from the apostate Junta.

 They were arrested by members of the Defense Forces, the Amhara Special Forces, and the militia.

 The Defense Forces and the Amhara Special Forces liberated several areas and liberated them from the thugs.

 The Defense Forces and the Amhara Special Forces launched heavy attacks on the Raya Front.  The greedy Junta Special Forces are being destroyed and injured;  He is leaving the area.

 Locals say they have been abused by the dictatorial regime.

 Members of the Defense Forces, the Amhara Special Forces, and the Militia are now rejoicing in the liberation of the TPLF.

 He called on the people of Tigray to stand by the government against the thugs.

 Reporter: Semachew  Eshete from Raya Tumuga

 Source Amhara Media

Source Amhara Media 

በትግራይ ክልል የሚገኙ የኤርትራዊያን ስደተኞች ጉዳይ እንዳሳሰበው የስደተኞችና ከስደት ተመላሾች ጉዳዮች ኤጀንሲ አስታወቀ።

በትግራይ ክልል የሚገኙ የኤርትራዊያን ስደተኞች ጉዳይ እንዳሳሰበው የስደተኞችና ከስደት ተመላሾች ጉዳዮች ኤጀንሲ አስታወቀ። 
**********************

የስደተኞችና ከስደት ተመላሾች ጉዳዮች ኤጀንሲ በትግራይ ክልል የሚገኙ የኤርትራዊያን ስደተኞች ጉዳይ እንዳሳሰበው አመልክቷል።

ስደተኞችን እንደ መሳሪያ መጠቀምና ለግጭት ተግባር ማዋል በዓለም አቀፍ ሕግ የሚያስጠይቅ መሆኑንም ነው ኤጀንሲው የገለፀው።

ጥቅምት 24 ቀን 2013 ዓ.ም በትግራይ ክልል በሚገኘው የአገር መከላከያ ሰራዊት የሰሜን ዕዝ ላይ ጥቃት መሰንዘሩ ይታወቃል።

ይህን ተከትሎም መንግስት ለአገር መከላከያ ሰራዊት የሕግ ማስከበርና አገርን የማዳን ተልዕኮ የሰጠ ሲሆን ሰራዊቱም የተሰጠውን ተልዕኮ በመፈጸም ላይ ይገኛል።

ጽንፈኛው የሕወሓት ቡድን ግን “የኤርትራ ወታደሮች ከመንግስት ጋር በመሆን ወጉኝ” ብሏል።

የአገር መከላከያ ሰራዊትም በቡድኑ የተነሳው ሀሳብ ፍጹም ውሸት የሆነና “ጽንፈኛው የህወሃት ቡድን” በአልመዳ ጨርቃ ጨርቅ የመከላከያ ሰራዊቱንና የኤርትራ ወታደራዊ የደንብ ልብስ አስመስሎ በመስራት ራሱ እየፈጠረ ያለው ድራማ መሆኑን ገልጿል።

በተጨማሪም ቡድኑ ያስታጠቃቸው ሃይሎች እየተሸነፉ መሆኑን ሲያውቅ ያለበሰውን ሬንጀር በማስወለቅ በአሮጌ ጫማና በባዶ እግራቸው እንዲዋጉ በማድረግ ሠራዊቱ ንጹሃን ዜጎችን እየተዋጋ ነው የሚል የሀሰት ፕሮፓጋንዳ እያሰራጨ መሆኑንም አመልክቷል።

የስደተኞችና ከስደት ተመላሾች ጉዳዮች ኤጀንሲ የሕዝብ ግንኙነትና ሞደርናይዜሽን ዳይሬክተር አቶ በአካል ንጉሴ ለኢዜአ እንደገለጹት፤ ኢትዮጵያ እ.አ.አ በ1951 በጄኔቫ የጸደቀውን የስደተኞች ኮንሼንሽን እንዲሁም እ.አ.አ በ1967 በኒውዮርክ የጸደቀውን የስደተኞች ፕሮቶኮል ተቀብላ በማጽደቅ ተግባራዊ እያደረገች ነው።
Eritrean Refugees and Returnees Affairs Agency
 **********************

 The Agency for Refugees and Repatriation Affairs has expressed concern over the situation of Eritrean refugees in Tigray State.

 The agency also said that the use of refugees as weapons and use in hostilities is a violation of international law.

 It is known that on October 24, 2013, the Northern Command of the Defense Forces in the Tigray Region attacked.

 Following this, the government commissioned a task force to protect the country's defense forces, and the army is carrying out its mission.

 The extremist TPLF said, "Eritrean soldiers have joined forces with the government."

 The Defense Forces (KDF) said the group's allegations were "false" and that the "extremist TPLF group" was creating a drama by pretending to be the Eritrean Defense Forces and the Eritrean military uniforms.

 He also said that the group was spreading false propaganda that the army was fighting against innocent civilians by stripping them of their old shoes and barefoot when they learned that the armed forces were losing.

 Director of Public Relations and Modernization with the Agency for Refugees and Returnees, Ekaal Nikuse, told ENA.  Ethiopia is implementing the 1951 Geneva Convention on Refugees and the 1967 New York Refugee Protocol.

 He said Ethiopia has an obligation to provide food, health and social services to refugees and ensure their safety under these international laws.

 He said the refugees that Ethiopia receives are living in shelters and in the city


በነዚህ ዓለም አቀፍ ሕጎች ኢትዮጵያ ለስደተኞች የምግብ፣ የጤናና ማህበራዊ አገልግሎትን መስጠት እንዲሁም ደህንነታቸውን የመጠበቅ ግዴታ አለባት ብለዋል።

ኢትዮጵያ ተቀብላ የምታስተናግዳቸው ስደተኞች በመጠለያዎችና በከተማ ውስጥ የሚኖሩ መሆናቸውን አመልክተዋል

The Addis Ababa Police Commission announced that the bomb exploded in the hands of the children

ህፃናት ወድቆ ያገኙት ቦንብ እጃቸው ላይ ፈንድቶ ጉዳት እንዳደረሰባቸው የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ
********************

በየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 ልዩ ቦታው በተለምዶ 02 ወይም ካፒቴን ደምሴ ሰፈር ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ህፃናት ወድቆ ያገኙት ቦንብ እጃቸው ላይ ፈንድቶ ጉዳት እንዳደረሰባቸው የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ።

ህግን ለማስከበር እየተሰራው ባለው ስራ የተደናገጡ የሕወሓት ጁንታ ቡድን ተላላኪዎች ሆን ብለው በሰዎች ላይ ገዳት ለማድርስ ልዩ ልዩ የጦር መሳሪዎችን በየቦታው እየጣሉ ስለሆነ ህብረተሰቡ ተገቢውን ጥንቃቄ እንዲያደርግ ኮሚሽኑ አሳስቧል።
The Addis Ababa Police Commission announced that the bomb exploded in the hands of the children
 ********************

 The Addis Ababa Police Commission said that a bomb exploded in the area of ​​Yeka Sub-City, Woreda 7, commonly known as Captain Demissie Sefer.

 The commission urged the public to be vigilant as TPLF Junta emissaries, alarmed by the ongoing law enforcement activities, are deliberately throwing various weapons at civilians.

A state of emergency information was announced on the rocket fired at Bahir Dar and Gondar last night


ትናንት ምሽት ወደ ባሕርዳር እና ጎንደር ሮኬት መተኮሱን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መረጃ ማጣሪያ አስታወቀ
********************

ትናንት ምሽት ወደ ባሕርዳር እና ጎንደር ሮኬት መተኮሱን እና በዚህም በአውሮፕላን ማረፊያው አካባቢ መጠነኛ ጉዳት እንደደረሰ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መረጃ ማጣሪያ አስታወቀ። 

ስግብግቡ ጁንታ በእጁ ያሉትን የመጨረሻዎቹን መሣሪያዎች ጠጋግኖ ሞክሯል። 

ይህም ከመሞቱ በፊት የመጨረሻውን ዐቅሙን እየሞከረ መሆኑን ያመለክታል። 

ዝርዝሩን መርማሪ ቡድን ተመድቦ እያጣራው ሲሆን በቀጣይ እንደሚገለፅም የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መረጃ ማጣሪያ አስታውቋል።
 
 A state of emergency information was announced on the rocket fired at Bahir Dar and Gondar last night
 ********************

 A rocket was fired at Bahir Dar and Gondar last night, causing minor damage near the airport, according to the state of emergency.

 The greedy Junta repaired the last of his weapons.

 This indicates that he is trying his best before he dies.

 An investigation team has been set up to investigate the details, which will be announced later.

ለሀገር መከላከያ ክብር እቆማለሁ" በሚል ርእስ የ2 ደቂቃ ፕሮግራም ሊካሄድ ነው።


ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ "ለሀገር መከላከያ ክብር እቆማለሁ" በሚል በኪነ-ጥበብ ባለሞያዎች የቀረበውን ጥሪ ተቀበሉ
**************

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ "ለሀገር መከላከያ ክብር እቆማለሁ" በሚል በኪነ-ጥበብ ባለሞያዎች የቀረበውን ጥሪ መቀበላቸውን በማህበራዊ ገፃቸው ይፋ አድርገዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ማክሰኞ ኅዳር 8 ቀን 2013 ዓም "ለሀገር መከላከያ ክብር እቆማለሁ" በሚል ርእስ የ2 ደቂቃ ፕሮግራም እንዲኖር በኪነ-ጥበብ ባለሞያዎች ጥሪ እኔም ተቀብያለሁ ሲሉ አስታውቀዋል። 

በጥሪው እንደተገለፀው ፕሮግራሙ ከጠዋቱ 5:30 ላይ የሚደረግ ነው።

በሰዓቱ ሁሉም ኢትዮጵያውያን በያሉበት ለአንድ ደቂቃ ቀኝ እጃቸውን በግራ ደረታቸው ላይ አድርገው በመቆም ለመከላከያ ያላቸውን ክብር ይገልፃሉ። 

ለአንድ ደቂቃ የመቆም ሥርዓቱ ሲጠናቀቅ በቀጣዩ አንድ ደቂቃ ባሉበት ሆነው ባለማቋረጥ ያጨበጭባሉ።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሥነ-ሥርዓትቱን ሕብረተሰቡ በየአካባቢው፣ በየመሥሪያ ቤቱ፣ በየድርጅቱና በየቤቱ በተሳካ ሁኔታ እንዲከናወን የበኩሉን እንዲያደርግ አሳስበዋል።


ማክሰኞ ኅዳር 8 ቀን 2013 ዓም "ለሀገር መከላከያ ክብር እቆማለሁ" በሚል ርእስ የ2 ደቂቃ ፕሮግራም እንዲኖር በኪነ ጥበብ ባለሞያዎች ጥሪ እኔም ተቀብያለሁ።

በጥሪው እንደተገለጠው ፕሮግራሙ ከጠዋቱ 5:30 ላይ የሚደረግ ነው። በሰዓቱ ሁሉም ኢትዮጵያውያን በያሉበት ለአንድ ደቂቃ ቀኝ እጃቸውን በግራ ደረታቸው ላይ አድርገው በመቆም ለመከላከያ ያላቸውን ክብር ይገልጣሉ። ለአንድ ደቂቃ የመቆም ሥርዓቱ ሲጠናቀቅ በቀጣዩ አንድ ደቂቃ ባሉበት ሆነው ባለማቋረጥ ያጨበጭባሉ።

ይህ ሥነ ሥርዓት በየአካባቢያችሁ፣ በየመሥሪያ ቤታችሁ፣ በየድርጅታችሁና በየቤታችሁ በተሳካ ሁኔታ እንዲከናወን የበኩላችሁን እንድታደርጉ አሳስባለሁ።

Kiipxata, Sadaasa 8/2013 mataduree "Kabaja Raayyaa Ittisaa Biyyaatiif nan Dhaabadha"  jedhuun waamicha sagantaa daqiiqaa 2 ogeessota artiitiin dhiyaate anis fudhadheera.

Waamicha kanaan akka ibsametti sagantichi Kiipxata ganama sa'aa 5:30 irratti kan gaggeeffamudha. Sa'aa kanatti Itoophiyaanonni hundi bakka jiranitti daqiiqaa tokkoof harkasaanii mirgaa lapheesaanii bitaarra kaa'atanii dhaabachuudhaan Raayyaa Ittisaatiif kabaja qaban ni ibsu. Sirni daqiiqaa tokkoof dhaabachuu wayita xumuramu daqiiqaa tokko ittaanuuf utuu addaan hin kutiin harka walitti rukutu.

Sirna kana naannawaa keessanitti, bakka hojii keessanitti, dhaabbata keessanittiifi mana keessanitti haala milkaa'een akka raawwatamu qooda gama keessanii akka baatanin isin hubachiisa.

I have accepted the open call from members of our arts community to participate in the 2min activity on Tuesday, November 17, 2020, under the theme "I stand for the honor of our national defense forces".

 According to the call, the program will be held at 11:30am. At that time, all Ethiopians will stand holding their right hand over their heart for a minute and show their respect for the defense forces. At the end of the one-minute salute, we will applaud the bravery of our forces for another one minute. 

I urge all to take part and make this event a success in your respective communities, your workplaces and your homes.

Friday, November 13, 2020

Calls for negotiation are driving Ethiopia deeper

Calls for negotiation are driving Ethiopia deeper into war

AfricaSource by Bronwyn Bruton

AfricaConflictEthiopiaPolitics & DiplomacySecurity & Defense

Demonstrators chant slogans while flashing the Oromo protest gesture during celebrations for Irreecha, the thanksgiving festival of the Oromo people, in Bishoftu town, Oromia region, Ethiopia, October 1, 2017. REUTERS/Tiksa Negeri

Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed, who won the Nobel Prize for his peacemaking with Eritrea, has confounded allies by resisting all attempts to dampen the ongoing military confrontation with a powerful northern insurgent group, the Tigray People’s Liberation Front (TPLF). The TPLF effectively controlled the Ethiopian government from 1991 until February 2018, when it was driven from power by a surge of popular revolt. Global officials fear that the fighting between the TPLF and Abiy’s government forces may provoke widespread unrest in Ethiopia and a humanitarian crisis in the Horn; spark international war if neighboring states are drawn into the conflict; or cause Ethiopia to break apart like the former Yugoslavia.

But there is a worse alternative: and that is the very realistic prospect that the two sides will fight each other nearly to the death, then agree to negotiations that will allow both sides to heal and re-arm, until some provocation inevitably retriggers a new round of conflict, which will lead to another conflagration with immense costs to human life, and so on, as the cycle endlessly repeats itself. This is the scenario that has played out time and again in South Sudan, and it is by far the likeliest outcome of current demands for negotiation between the TPLF and the Ethiopian National Defense Forces (ENDF).

The reason for this is simple: the TPLF has good reason to think that it can attack the Ethiopian government forces, and yet not be held accountable by the Western democracies that wield so much influence in the country.

Despite the massive human rights violations that were associated with the TPLF’s rule—despite the authoritarianism and theft, the imprisonments and the torture that have been laid at its door—the TPLF’s international allies have never repudiated it, nor examined their inappropriate investment in the TPLF’s welfare. International analysts have pointedly and repeatedly failed even to raise the TPLF’s maladministration and intransigence in their assessments of this current crisis. This has created an attitude of impunity in the TPLF, but it has also undermined the Ethiopian leadership’s faith that international mediation and diplomacy can work on their behalf. And that is an awful tragedy, because if Abiy had any reason to believe that the international community could fairly and impartially mediate his conflict with the TPLF, he might actually be persuaded to stand down.

An unfinished revolution and the road back to insurgency

The TPLF took power in Ethiopia in 1987. Its leader, Meles Zenawi, effectively ruled Ethiopia unilaterally until his death in 2012, although he exercised his power through a four-party ethnic-based coalition called the Ethiopian People’s Revolutionary Democratic Front (EPRDF). The EPRDF was successful in producing a period of seeming ethnic calm and economic prosperity in Ethiopia; but it lost popular elections in 2005, at which time it took an alarming authoritarian turn, and grew increasingly repressive. Under Zenawi and his successor, Hailemariam Desalegn, the EPRDF effectively outlawed the freedoms of assembly and speech, banned most civil society organizations, and imprisoned tens of thousands of youths, Muslims, political opposition members, and journalists. Many of these individuals were cruelly tortured in prison. During this time period, the EPRDF—under the TPLF’s influence—launched a misguided invasion of Somalia and refused to withdraw its forces from Eritrean territory, violating the terms of a peace agreement and the ruling of a United Nations-backed border commission. Both of these actions have produced profound instability in the greater Horn of Africa region—in Somalia, by bringing the extremist al Shabaab militia to power, and in Eritrea, by prolonging a two-decade period of cold war that has isolated and impoverished the Eritrean people. But because the TPLF was widely viewed as an ally of the United States’ war on terrorism, it was insulated from international criticism, and also benefited from immense flows of foreign aid, which in turn allowed it to build a massive military and intelligence apparatus that was helpful in controlling the Ethiopian population, and further prolonged the EPRDF’s nondemocratic rule.

After years of public uprisings, in which many Ethiopians lost their lives, Desalegn was forced to resign as prime minister and the TPLF lost much of its hold on power. The group was largely forced to withdraw to its northern enclave, where it retained an arsenal of weaponry vastly disproportionate to its presumed political constituency (which represents approximately 6 percent of Ethiopia’s population). Though these allegations have not been definitively proved—and should therefore be referenced with caution—the new Ethiopian government has repeatedly and credibly accused the TPLF of working to incite ethnic conflicts and to undermine the new political order. Tensions have continued to rise, and have been aggravated by the global COVID-19 pandemic, which has prevented the timely holding of national elections that might have produced some consensus on proposed reforms to the federalist system and the Ethiopian constitution.

In its impatience, the TPLF defied government orders and called Tigrayans to the polls. The lack of observers and the nature of the announced results—which showed the TPLF winning 98 percent of the popular vote—prevent this exercise from being described as an election.

The international community failed at that point—and at innumerable points leading up to it—to condemn the TPLF’s goading and irresponsible actions, and in particular, its blunt refusal to recognize the authority of Abiy’s administration. This international silence has persuaded the TPLF that it has retained the sympathies of its old international backers, and has inadvertently emboldened the hardliners at the top of the party. Prime Minister Abiy, who could have chosen to ignore what was at best a flimsy provocation, likewise chose to escalate rather than defuse the situation. He retaliated by cutting funding to the TPLF leadership. That in turn, appears to have goaded the TPLF into attacking an Ethiopian Defense Forces base located in the Tigray region. Non-Tigrayan soldiers, in a foreshadowing of ethnic-based violence by TPLF-aligned forces to come, were allegedly executed during the attack, and other federal soldiers still remain hostage.

And yet, at no point has any Western or African power called for the TPLF to lay down its arms. At no point have Western powers discussed leveling sanctions on the TPLF officials who authorized the attack. In fact, pointed op-editorials in premier publications have actually blamed the Prime Minister for “marginalizing” the TPLF from power, and held him equally responsible for the escalating tensions.

In fact, Abiy has been right to call the TPLF’s assault on federal forces a “red line” provocation. There is no government in the world that would tolerate such an assault. The moment that it took up arms against the federal government, and oversaw the execution of federal soldiers, TPLF forfeited its status as a political party and regional administration, and returned to its old roots as a rebel movement. There is thus no precedent in international law for calling its military assault an act of war. It is an act of insurgency; it is an act of armed revolt; and most dangerously, it is a revolt being prosecuted on ethnic lines, as the TPLF is politically isolated and lacks any political constituency outside of Tigray. TPLF forces—having consumed the narrative of ethnic-based persecution being fed to them by the TPLF leadership—have subsequently been implicated in the massacre of scores or hundreds of innocent non-Tigrayan bystanders at Mai-Kadra (though we should absolutely assume, given the previous conduct of the Ethiopian Defense Forces in Oromia and elsewhere, that there will be atrocities on both sides).

The urgent question is, how can the international community intervene to stop the fighting, and what actions can prevent a recurrence of the fighting?

Moving forward

First, the diplomatic community must recognize what is painfully obvious: that its lack of credibility has rendered it powerless to exercise influence on this conflict. This extends beyond the Western democracies to the African Union (AU) and the Intergovernmental Authority on Development (IGAD), who are equally guilty of abetting the abuses of the TPLF, especially insofar as Somalia and Eritrea are concerned.

But the United States, in particular, has for too long failed to confront the abusiveness of the TPLF ruling cadre. US President Barack Obama’s repeated references to the Ethiopian government as “democratically elected” in spite of the flagrant rigging of elections—in which the unpopular ruling party always won between 97 percent and 100 percent of seats in the parliament—was widely viewed in Ethiopia as a betrayal of fundamental American principles. The international community has also maintained a pointed silence about the TPLF since Abiy took power. Time and time again, as the TPLF has been implicated in serious acts of provocation and violence, as the TPLF has rejected the authority of the central government—and the popular will that brought the new dispensation into being—Washington and its allies, particularly those in the chattering classes, have utterly failed to repudiate the TPLF.

If any of these international actors wish to stand as credible mediators, they must admit to their previous bias and address the threat that the bias poses moving forward. They must acknowledge and act on the recognition that the international silence on the TPLF’s conduct has played a significant role in creating the conditions for this current crisis.

Second, the international community must understand that Prime Minister Abiy and President Isaias Afwerki of Eritrea have long understood that the TPLF would never be constrained or barred from a return to power by Ethiopia’s external allies. While analysts claim that “no military solution is possible,” the ongoing international toleration of the TPLF has convinced them that the very opposite is true—and that both Abiy and Isaias believe that they can quickly win this battle.

Abiy has been widely lauded for making peace with Eritrea after decades of near-war over a border dispute. But the alliance served a vital tactical purpose of containing the powerful TPLF in its northern corner, where it has been surrounded by unfriendly forces: the Eritreans, the rival Amhara ethnic police and militias, and the federal troops controlled by Abiy. This coalition of forces—as well as fears that too-aggressive action by the TPLF could trigger broad ethnic reprisals against the innocent Tigrayan population—combined for a few years to keep a northern insurgency in check. But the TPLF is thought to control several hundreds of thousands of soldiers and irregular militia, and has a powerful modern arsenal. Until now, Abiy has not had the military strength to confront it, even as the TPLF has been widely accused of fomenting ethnic unrest around the country.

But since the day he came to power, Abiy has been frantically working to reduce the TPLF’s stranglehold on Ethiopia’s military resources and manpower. He is a calculating leader, and his willingness to take action to confront the TPLF in its stronghold, after years of strategic patience, indicates that he believes that he can win. Here is why he may be confident:

First, the US Department of State has formally indicated its concern about reports of the TPLF attack on ENDF bases on November 3. This puts down a marker that the Trump Administration considers the TPLF to be the instigator of the current round of violence, and gives Abiy a political green light to quell the unrest. That may change when the Biden administration takes control of the US government, but Abiy surely expects the conflict to be over by then.

State Department personnel have also pointedly resisted the temptation to echo descriptions of the conflict between the TPLF insurgency and the ENDF a “civil war.” The term is widely being used in the press, but it is alarmist: Abiy’s assault on the TPLF is certainly a gamble, and there is a possibility that a prolonged conflict in the far northern corner of Ethiopia could eventually spark unrest elsewhere. But there is a better than even chance that the military confrontation will play out in a matter of days rather than weeks. Prime Minister Abiy’s round rejection of outside intervention suggests that he is indeed confident of this result. It’s also important to understand that the TPLF, regardless of its residual military strength, is a politically isolated faction with few internal or external allies. Its grievances are unlikely to spark widespread unrest, as long as the Ethiopian population can resist the temptation to act out reprisals on innocent Tigrayans around the country.

And in spite of speculation that the TPLF may attempt to push an attack towards Addis Ababa, the battle is unlikely to spread southward. Abiy came to power when millions on millions of Ethiopians took to the streets to overthrow the TPLF-dominated regime. Anger against the TPLF—and unfortunately, against the broader Tigrayan ethnic group, precious few of whom have truly benefitted from TPLF rule—ran so high in the months following Abiy’s rise that many feared that a genocide against the Tigrayans could be imminent. For all the popular disenchantment with Abiy’s government, a launch of TPLF forces towards Addis Ababa, for the explicit purpose of overthrowing the government by force, would almost certainly produce an avalanche of popular anger. Abiy seems to have done a pretty good job of convincing average Ethiopians that his military assault is indeed a law and order operation designed in the long run to reduce conflicts across the country. Abiy’s popular standing has also benefitted from the nationalist fervor rising over Egyptian threats against the GERD, and US President Donald Trump’s casual incitement of a conflict between Egypt and Ethiopia. (Another powerful reason, frankly, for the Ethiopian government to distrust any Western attempts at mediation.) The TPLF seems aware of this risk: apart from some bombast, its rhetoric has squarely emphasized a goal of self-defense.

A regional conflagration as a result of the fighting between the TPLF and ENDF is also unlikely. Neighboring states—all of whom have good relations with Abiy and poor relations with the TPLF—have so far resisted any impulse to insert themselves into the crisis. Sudan immediately closed its border with Tigray, and far more importantly, Eritrea has not launched troops into Ethiopian territory. (There have been unconfirmed reports of fighting between Eritrean and TPLF troops at various points along the border, but these have not been confirmed, and there is reason to think that Abiy and Isaias will resist Eritrea’s entry into the conflict unless it is absolutely necessary.) At a time of great uncertainty in Ethiopia, the restraint of the neighboring nations is a profoundly important asset: in Africa, “civil wars” are often sparked and aggravated by the meddling of foreign forces. Ethiopia’s strong relations with neighboring states are likely to prevent this outcome.

There is a risk that the TPLF may, out of desperation, attempt to push into Eritrean territory—as it did most recently in June 2016, at a time when the TPLF was at the height of its political and military power, in control of the entire Ethiopian military apparatus, and in possession of strong international support. (That attack also led to panicked headlines about the potential for a new war in the Horn.) But Eritrea successfully deflected the attempted invasion and is just as likely to be able to defend itself now. Plus, if the TPLF moves into Eritrean territory, Asmara will be able to justify a counterattack—and the TPLF will then be forced to fight powerful enemies on two fronts, with good reason to think that the ENDF and Eritrean forces would seek to coordinate their assaults. Again, that is not an outcome that the TPLF is likely to seek out.

This conflict has been years in the making, and it’s hard to see how it can be resolved through dialogue. By allowing most of the TPLF leadership to live unmolested in the north after losing power—without a truth and reconciliation commission, and with few attempts to hold the old regime accountable for human rights abuses or thefts of Ethiopian treasure—Abiy, willingly or not, had embarked on a grand experiment. The TPLF has not kept its side of that bargain. It’s true that if Abiy’s military gamble now misfires, Ethiopia and the rest of the region may be in for a miserable round of suffering. But neither can Abiy govern the country with an intransigent, heavily-armed spoiler in the north. There is no indication that any of these actors are willing to negotiate, and Abiy probably feels that this military confrontation is his best chance of achieving long-term peace.

Indeed, Abiy probably fears that if he fails to answer the TPLF’s overt attacks on the Ethiopian state and its citizens, it will cause him to lose control of his government. And all Ethiopia’s allies should fear that outcome, because we have no idea at all what might come next.

The most effective means of discouraging the continuation of this conflict is to finally put pressure on TPLF leaders—especially Chairman Debretsion Gebremichael—to stand down his forces in the interest of protecting the local population. Abiy urgently needs to be persuaded that he can rely on the international community—and not only his army—to ensure that the TPLF will be prevented from returning to power. Counterintuitively, the fastest way for the international community to do that is to stop calling for negotiations, and to start demanding accountability for the TPLF.

Calling for negotiations, as so many are advocating, will only encourage TPLF leaders to believe that violence will permit them to fight their way to a bigger chair at the table. That is not only a losing strategy in Ethiopia—it sets up an extraordinarily dangerous precedent for the next armed insurgency that wants to challenge central authority.

Bronwyn Bruton is the director of programs and studies of the Atlantic Council’s Africa Center. Follow her on Twitter @BronwynBruton.

ፍንዳታ በባህር ዳር እና አዘዞ ተሰማ

ዛሬ ምሽት 5:00 ሰዓት ገደማ በባህር ዳር መኮድ  እና በጎንደር አዘዞ አካባቢ በተቀራራቢ ሰአት መለስተኛ  ፍንዳታ መፈፀሙን የክልሉ መንግስት አስታውቋል፡፡

በአሁኑ ሰአት ሁሉም ነገር ሰላም መሆኑንም እንዲሁ ።

የጠላት ኃይል ሙሉ አቅሙን ተጠቅሞ የሽብር ስራ እየሰራ ስለሆነ ጦርነት ውስጥ ያለን መሆኑ ታውቆ ህብረተሰቡ ተረጋግቶ እራሱንና አካባቢውን በንቃት እንዲጠብቅ የክልሉ መንግስት አሳስቧል ሲል የአማራ መገናኛ ብዙሃን ዘግቧል ፡፡

UNHCR Warns Against Spread of Misinformation in Ethiopia and Sudan Situation

UNHCR Warns Against Spread of Misinformation in Ethiopia and Sudan Situation

UNHCR is aware of a doctored image, presented as a Tweet from UNHCR’s official account in Sudan, being circulated via messaging services. This image is false and was never posted from our official verified Twitter account.

UNHCR is alarmed about the spreading of false information. We urge all those posting on social media to verify information and exercise responsibility and care before publishing and sharing images. 

UNHCR’s official statement on recent developments in Sudan and Ethiopia is available here.

For more information on this topic, please contact: