የቦ ታክስ
Monday, January 3, 2022
The nomination of commissioners to the National Consultative Commission has begun
The community has donated over 2.4 billion birr in cash and over 971 million birr in kind to the Defense Forces
Sudan's Prime Minister Abdullah Hamdock has resigned
Attaye High School began teaching and learning
The city of Lalibela began welcoming guests who were coming to celebrate Christmas
Ethiopian Airlines is one of the world's leading airlines using the largest fleet of Airbus 350 aircraft by 2021
Ethiopian Airlines launches flight to Lalibela
Sunday, January 2, 2022
በአገራችን ኢትዮጵያ በደረሰው ጦርነት ምክንያት ከቤት ንብረታቸው የተፈናቀሉ ወገኖችን ለመርዳት በተደረገው የገንዘብ ማሰባሰቢያ ዝግጅት ላይ በሳን ድያጎ ከተማ $195000 ዶላር ተሰበሰበ።
በአገራችን ኢትዮጵያ በደረሰው ጦርነት ምክንያት ከቤት ንብረታቸው የተፈናቀሉ ወገኖችን ለመርዳት በተደረገው የገንዘብ ማሰባሰቢያ ዝግጅት ላይ በሳን ድያጎ ከተማ $195000 ዶላር መሰብሰቡ ተገለፀ።
YebboMedia: (San Diego, CA) Jan 2, 2022 “ኢትዮጵያዊነት ከዘር በላይ ነው” በሚል መሪ ቃል በጦርነት
ምክንያት ከቤት ንብረታቸው ተፈናቀሉ ወገኖችን ለመርዳት በሳንድያጎ ከተማ በተደረገው የገንዘብ ማሰባሰቢያ
ዝግጅት ላይ $195000 ዶላር መዋጣቱን የገንዝብ አሰባሳቢው
ኮሚቴ ተወካይ የሆኑት ወ/ሮ ቅድስት ብርሃኑ አስታወቁ።
በሳንድያጎ ከተማ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ አስተባባሪነት የተጀመረው
ይህ ፕሮግራም ላይ በከተማው
ውስጥ የሚገኙ የኢትያጵያዊያን የሃይማኖት ተቋማት አባቶች፣ ኤርትራዊያን፣ ጥሪ የተደረገላቸው
የአሜሪካ ምክር ቤት አባል እና እጅግ
በጣም ብዙ ቁጥር ያለው የሳንድያጎ ከተማ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ተገኝተዋል።
የተዋጣው ገንዘብ በሁለት ቦታ ተከፍሎ የሚሰጥ ሲሆን የመጀመሪያው 40% የሚሆነው ገንዘብ በ EYZON በሚባለው የOnline
የገቢ ማሰባሰቢያ ድረ _ገፅ ላይ ገቢ የሚደረግ ሲሆን፣ ቀሪውን 60% ደግሞ ወደ ኢትዮጵያ በባንክ ቤት በኩል ተልኮ ከኮሚቴው ሶስት አባላት ያሉት የተወካዮች ቡድን ወደ ኢትዮጵያ የሚያቀና ሲሆን ከኢትዮጵያ የእርዳታ ቁሳቁሶችን በመግዛት በወሎ እና በአፋር ክልል ለተጎዱ ወገኖች የሚያከፋፍል የሆናል። እገር መንገዳቸውንም ወድ አገር ቤት ሲጓዙ በአገር ውስጥ የተፈጠረውን የመድሃኒት እና የህክምና ቁሳቁስ እጥረት ለመቅረፍ ከሳንድያጎ ነዋሪ ከሆኑ ከዶ/ር ታደሰ ደስታ በእርዳታ የተገኙ በህክምና ቁሳቁሶች የተሞሉ አራት ሻንጣዎችን ይዘው እንደሚሄዱ ወ/ሮ ቅድስት ገልፀዋል።በሌላ በኩል ደግሞ ኢትዮጵያን ለመርዳት የተያዘው ታላቅ ህሳቤ
ዘለቄታዊ
ለማድረግ እዚሁ ሳንድያጎ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን
በየወሩ ከኪሳቸው $100 ዶላር በወር እናዋጣ በሚል መርህ ማህበር ተመስርቶ እየተንቀሳቀሰ ሲሆን፣ የህም ማህበር
በተለየ መልኩ ተቋቁሞ ገንዘቡ ቀጥታ
ወደ ኢትዮጵያ እንዲገባ መንግስት ባዘጋጀው
የባንክ ሂሳብ ውስጥ ገቢ የሚሆን ሲሆን፣ ማህበሩ በስድስት ኢትዮጵያዊያን
ተጀምሮ በመጀመሪው ዙር $3600 አዋጥቶ
ቀጥታ በተከፈተው የመንግስት የባንክ
ሂሳብ ያስገባ ሲሆን፣ ይህንን
የ$100 ማዋጣት መርህ ቢቻል ከ ስድስት
ወራት እስከ አንድ አመት ለማድረግ የታሰበ እቅድ እንዳለ
የዚህ ማህበር
አስተባባሪ ገልፅዋል። በእንግሊዘኛ $100 challenge በሚለው መጠሪያ ስም የሚጠራው
ይህ የገንዘብ
ማሰባሰቢ ማህበር ሌሎች ኢትዮጵያዊያንም
እንዲቀላቀሉ ጥሪውን ያቀረበ ሲሆን፣ እንደ ማህበሩ
ተወካይ የዚህ ማህበር አላማ ኢትዮጵያ የሚገጥሟትን
ችግሮች በአንዴ ብቻ ሳይሆን
በቋሚነት ከግል ወጫችን ላይ $100 በወር
በመቆጠብ ለመርዳት የተዘጋጀ የገንዘብ ማሰባሰቢ ዘዴ እንደሆነ ተናግረዋል።
ይህን የተቀደሰ አላማ ለመቀላቀል የምትፈልጉ
ሰዎች ኮሚቴው በሳንድያጎ ከተማ በሚገኙ መደብሮች እና የንግድ ተቋማት
መረጃዎችን እንደሚያገኙ አስታውቀዋል።
የገንዝብ አሰባሰቢውን
ኮሚቴ በመወክል ወ/ሮ ቅድስት ብርሃኑ እንዳሉት ለዚህ
ታላቅ የአገር ጥሪ ምላሽ የመስጠት አላማ ስኬታማነት ጊዜያቸውን
እና ገንዘባቸውን መሰዋት በማድረግ ሌት
ከቀን የደከሙትን የኮሚቴውን አባላት
እና የሳንድያጎ ኢትዮጵያዊያንን እና ኤርትራዊያንን እጅግ እናመግናለን
ብለዋል።
ሪፖርተር ፡ አምዴ ምትኩ
Ethiopian Airlines to resume using Boeing 737 MAX planes in Feb
A car was donated to Blessed Abune Ermias
The work done by the TPLF to restore the health facilities damaged by the terrorist group has so far yielded results and new ones are being made to play their part.
Foto cortesía de las violaciones de derechos humanos y la destrucción de instituciones de los terroristas de TPLF y Shene.
Flights to Lalibela will begin next Monday
Curated Products for Generation X
https://amzn.to/3VhbwJz GenX Essentials - Curated Products for Generation X ...
-
አሁን ስንት ሰአት ነው?
-
Ghost Town (1) Les Miserables (5) Pet Sematary (3)&"Handmade" (22)"SRT" by North End (1)"Yes (1)"Yes...
-
Guide to Starting a Small-Scale Tissue & Napkin Business Step 1: Acquire Equipment & Machinery Plan on key converting machines a...
Recomanded Web sites
Do you need Ethiopian Power of Attorney where your agent can preform several crucial tasks on your behalf? Such as adoption proceedings, buying movable or immovable properties, paying tax, represent you in governmental and public offices and several others tasks with our your physical presence? If your answer is yes get the Ethiopian Power of Attorney or YEBBO now on sale