Shop Amazon
Tuesday, July 8, 2014
Wednesday, July 2, 2014
የኢትዮጵያ ቶክ ሾው። (Ethiopian Talk Shows)
የኢትዮጵያ ቶክ ሾው።
በአሜሪካ የቶክ ሾው (Talk show)ታሪክ ውስጥ እንደ አብነት የሚጠቀሱት ጆኒ ካርሰን (Johnny Carson) ኦፕራ ዊንፍሪ (Oprah Winfrey) እና አርሰኒዎ ሆል (Arsenio Hall) ለሎችም ይገኙበታል። ሌሎች ቅጅዎች ናቸው። በተለይም ደግሞ የጆኒ ካርሰንን ዘይቤና ዜዴ ያልቀዳ የቶክ ሾው ፕሮግራም የለም። እነ ጄ ላኖ (Jay Leno)፣ ዴቪድ ሌተርማን (David Letterman)፣ካርሰን ዴሊ (Carson Daly)፣ ሌሎችም ቅጅዎች ናቸው። የነሱ ሲገርመኝ የቅጂ ቅጂ አገሬ ላይ ብቅ አለ። እኔ ሳላዬው ቀርቼ ነው እንጂ ብዙ ጊዜ የሆነው ይመስለኛል ግን ልክ ሳያስፈቅዱ የስሩት የችኮላ ስራ ነው የሚመስለው። የኔ ጥያቄ ምነው እውቀቱና ብልሃቱ ሳያንሰን ዘው ብለን የሌሎችን መንቸፍ እናደርጋለን? ከሁሉ ያሳቀኝ አዘጋጁና እንግዶች የሚጠጡበት የሸሃይ ስኒ። ይገርማል፣ እኔ እንደሰማሁት የፈረንጆች ቶክ ሾው ለእንግዶች ማበረታቻ እንዲሆን ቆንጆ አልኮል ያደርጋል አሉ። አይን መግለጫ እንዲሆን። የኛወቹስ? ጠጅ? የአበሻ አርቂ? ጠላ? ያንን ካደረጉ ኦሪጂናሌ ሆኑ ይባላል። ዘፋኞችም ሆናችሁ አርቲስቶች እባካችሁ እራሳችሁን ሁኑ። ቅጂ ምንግዜም ቅጂ ነው። ባለቤቱ ሌላ ነው እና። ምክር ነው የታዬኝን እንዳታኮርፉ
ዛሬ የቡና ጭማቂ ጠጣሁ
ዛሬ የቡና ጭማቂ ጠጣሁ
እንዴት? ነገሩ እንዲህ ነው። በአለም ላይ የኢትዮጵያን ቡና በመሸጥ የከበረው ስታርባክስ (Starbucks) ብሎ ብሎ የቡና ጭማቂ መሸጥ ጀመረዋል። ሁላችሁም የምታስቡት ጭማቂው ላይ ቡና ጨምረው ነው። የምታስቡትም የጭማቂ ቀለም ቡናማ ወይም ደፍረስ ያለ ነው። ግን እኔ የጠጣሁት ብርቱካን ጭማቂ የሚመስል ቢጫ ነው። እንዴት ቡና ቡናማ እንጂ ማን ቢጫ አደረገው? የኔም ጥያቄ እሱ ነው። ግን ያው መጠዬቅ ነፃ ሰለሆን ጠይ ሁ። እንዲህም አሉ።
ጭማቂው የወጣው ከ አረንጓዴው ቡና፣ ከጥሬው ካልተቆላው ቡና ነው አሉኝ። ብሎ ብሎ የ አተርና የባቄላም ጭማቂ ሳይመጣ አይቀርም።
Here is from their web site
"
All coffee starts as a green bean. Now there’s a reason to keep it that way. Green Coffee Extract is the star ingredient in new, thirst-quenching Starbucks Refresha™ beverages.
Freshly harvested green coffee beans are typically heated and roasted to bring out the signature dark colours and bold flavours coffee is famous for. But now, we’re using an innovative process to pull the naturally occurring caffeine from 100% green Arabica coffee beans before they are roasted.The result is green coffee extract – Thirst quenching refreshment with caffeine, without the coffee taste.
"
ይህ ቪዲዮ ማዬት የሚችሉት ኑሮን ታግለው ለሚጥሉት ብቻ ነው::
ይህ ቪዲዮ ማዬት የሚችሉት ታግለው ኑሮን ማሸነፍ ለሚችሉት ብቻ ነው። ለሰነፎችና ባጭሩ ተስፋ ለሚቆርጡት አይደለም። ይህንን ቪዲዮ ካዩ በኋላ ለሚዎዱት ሰው፣ ኑሮውን ለማሸነፍ ደፋ ቀና ለሚል ሰው ያስተላልፉት። ተስፋ መቁረጥ ሃጥያት ነው።
Post by Caio Terra BJJ.
Did you watch World Cup in your dream?
The whole ritual will be exciting, joyful as well as stressful. In most cases you will be in more deep emotional dilemma when you have your own national team is playing the game. The stress will reach to its pick until your favorite team or our own national team eliminated from the game. But if the team is surviving the whole round and reaching to the final round you will be more proud and stressful the same time.
As more teams are eliminating and less team are advancing to the next competitions, also the number of fans increasing because they are switching their fan base once their team is eliminated and switching their support to the remaining teams.
Specially in World Cup when your team is dropped from the game you just don't go, but grab a new favorite team and keep watching, That means at the first round there were fans for 40 nations, it goes down to 16 nations and 8 and 4 and finally to 2 teams.That means at the end of the round, the two finalists will share the entire world in to two parts.
During this whole ordeal, there will be a chance you may be watching the World Cup in your dream, do not be shy there will be millions of people dreaming like you, but few fans may be dreaming not only watching the World Cup in their dream but they may dreaming when they are playing in the World Cup. That is Hi 5!
Tuesday, July 1, 2014
Summer Stage: Central Park NY, NY Saturday July 5th Door Open at 2:00 PM Free cover charge ኢትዮጵያዊነትን ከቴዲ አፍሮ ጋ በኒው ዮርክ እናክብር – መግቢያ ነፃ ነው
Summer Stage: Central Park NY, NY
Saturday July 5th ኢትዮጵያዊነትን ከቴዲ አፍሮ ጋ በኒው ዮርክ እናክብር – መግቢያ ነፃ ነው
Subscribe to:
Posts (Atom)